@fourcandiesofficial: Black & white journal details just hit different 🖤🤍 Mixing simple florals and clean lines for a minimal page that works for notes, planning, and study days. - #fourcandies #stationerytok #journaling #journalideas #blackandwhite #studytok #notetaking #minimalist #studysetup

Four Candies Pencils
Four Candies Pencils
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 02 September 2026 14:00:00 GMT
152251
4159
16
853

Music

Download

Comments

sari07987
Sari 🌿 :
I like it, beautiful 🌸
2026-09-03 16:27:47
1
vocabularyquizzes
vocabularyquizzes :
👍
2026-09-02 17:28:21
2
user2119368155004
holi :
so cute
2026-09-03 00:35:53
1
nancybarco8888
⚓Nancy Barco ⚓ :
es bonito este marco ,negro y blanco mi color favorito 😂
2026-09-04 19:45:56
1
kady8399
Kady :
🥰🥰🥰
2026-09-02 14:58:43
1
st.masrah
St Masrah :
🥰🥰🥰
2026-09-27 01:40:25
0
sultana.afruza6
sultana Afruza :
😁😁😁
2026-09-03 11:25:04
0
tkds6666
tkds6666 :
👍
2026-09-05 13:55:28
0
jimmiddaair
Jimmidda air :
🏟️
2026-09-04 10:26:27
0
sdi2512
Maria :
😍😍😍
2026-10-22 22:06:26
0
vocabularyquizzes
vocabularyquizzes :
👍
2026-09-02 17:28:14
0
sdi2512
Maria :
🥰🥰🥰
2026-10-22 22:06:58
0
To see more videos from user @fourcandiesofficial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱በልባችን የእግዚአብሔር ፍቅር ሲገባ ውስጣችን ይዋባል።ነፍስህን ለማረስረስ፣ ውስጥህን በሐሴት ለመሙላት፣ የአምላክህን በረከት በእጥፉ ለማትረፍ፣ ከዓለም ጫጫታ ፋታ ለመውሰድ፣ ምድራዊውን የማያልቅ መከራ ለመሻገር ይህን ንግግር ከእግዚአብሔር አምላክህ ጋር ተነጋገር። “በሃጢአት አዙሪት፣ በበደል እርካብ፣ በጥፋት ከበባ ውስጥ ውድቄ እንኳን ቢሆን ቀና ያደረከኝ አንተ ነህ፤
🌱በልባችን የእግዚአብሔር ፍቅር ሲገባ ውስጣችን ይዋባል።ነፍስህን ለማረስረስ፣ ውስጥህን በሐሴት ለመሙላት፣ የአምላክህን በረከት በእጥፉ ለማትረፍ፣ ከዓለም ጫጫታ ፋታ ለመውሰድ፣ ምድራዊውን የማያልቅ መከራ ለመሻገር ይህን ንግግር ከእግዚአብሔር አምላክህ ጋር ተነጋገር። “በሃጢአት አዙሪት፣ በበደል እርካብ፣ በጥፋት ከበባ ውስጥ ውድቄ እንኳን ቢሆን ቀና ያደረከኝ አንተ ነህ፤ "አይዞህ ልጄ" ብለህ የደገፍከኝ አንተ ነህ። 🌱ጥፋት የለመደው ማንነቴ ከጥፋቱ ባይመለስ፣ በክፋት የታወረው ሃሳቤ በእራሱ ባይገራ፣ ሃጢያትን መስራት ያልታከቱ እጆቼ፣ የሰውን በደል መመልከት፣ የሰውን ለቅሶ ማማተር ያላቆሙ አይኖቼ፣ ክፋትን እየመረጠ የሚሰሙት ጆሮዎቼ፣ ከመልካሙ ይልቅ ለመጥፎው የሚነቃው፣ ወደክፋቱ የሚሳበው ልቤ ካንተ ቢያርቁኝም አንተ ልትፈልገኝ ሁሌም አብረሀኝ አለህ። አይተህ እንዳላየህ አልፈኸኛል፣ ሰምተህ እንዳልሰማህ ትተህልኛል፣ እንዳላጠፋው፣ እንዳልበደልኩ፣ እንዲሁ እንደፃድቅ አቅፈህ ደግፈህ በምህረትህ ቃኝተኸኛል፤ በይቅርታህም ጎብኝተኸኛልና አመሰግንሃለሁ። 🌱ራሴን ካልጣልኩ፣ ራሴ ላይ ካልጨከንኩ፣ ራሴን ካልበደልኩ፣ ለራሴ እንቅፋት ሆኜ ካልወደኩ አንተ በፍፁም ጥለኸኝ፣ጨክነህብኝ፣ በድለኸኝ አታውቅም። ራሴን ያወኩ እየመሰለኝ ብዙ ሳትኩኝ፣ ራሴን የጠቀምኩ እየመሰለኝ ብዙ የማይሆን ጎዳናን መረጥኩኝ፣ የሚያዋጣ መንገድን የተከተልኩ እየመሰለኝ ለጥፋቴ ተቃረብኩኝ፤ 🌱በመሰለኝ እሳቤ ባልድንም፣ በሰበብ አስባቡ ራሴን መታደግ ባይቻለኝም፣ ከገዛ ጥፋቴ በፍጥነት ባልማርም፣ ከሳትኩት መንገድ ቶሎ ባልመለስም ባንተ ፍቃድና ይሁኝታ ግን ዛሬ ከጥፋቴ ተምሬ፣ ከአጠፊዬ አምልጬ፣ ከመሰናክሌ አልፌ አንተ ፊት ቆሜያለሁ። በብዙ አንፀኸኛልና አመሰግንሃለሁ፤ እንደ አዲስ ሰርተኸኛልና አከብርሃለሁ፤ ከእኔ በላይ አንተ አውቅህልኛልና ዘወትር ስምህን አወድሳለሁ፣ ሁሌም ከፍ ሳደርግህ ከፍ እያልኩኝ እኖራለሁ።” 🌱ከአምላክ ጋር ስንነጋገር ራሳችንን እንደ አዲስ እንሰራዋለን፣ የእግዚአብሔርን ድንቅ ተዓምርና ውለታ ስናስብ ውስጣችን በመረጋጋት ይሞላል፣ የእርሱን አዳኝነት፣ የእርሱን ይቅርባይነት፣ የእርሱን አዛኝነት ስናስታውስ የእርሱ ልጅ በመሆናችን ሐሴትን እናደርጋለን። ድጋፍ ባጣን ሰዓት እንደደገፈን እንዳንረሳ፣ የልባችንን የምናካፍለው ወዳጅ ባጣን ሰዓት ያማከርነው፣ ጭንቀታችንን የሰማን፣ ትኩረት ሰጥቶ የተመለከተን እርሱ እንደሆነ እናስታውስ። በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን እንኳን በእርሱ መዳፍ ውስጥ እንዳለን አንርሳ። 🌱እምነታችን መጠለያችን ነው ፤ በፈጣሪ መታመን ከአጣብቂኙ ያወጣናል፤ በእርሱ መደገፍ ክንዳችንን ያበረታዋል፤ ማዳኑን መጠባበቅ፣ ይቅርታውን መማፀን ፅናትን ይሰጠናል፤ትዕግስትን ያለብሰናል። በአምላክ መታመናችንን በተግባር መኖር፤ ከንግግር በዘለለ በህይወት ውስጥ ገልጠን መኖር ከቻልን እግዚአብሔር የታመነ እረዳት ነው!! 🤌🏾ካስተማራችሁ ሸር አድርጉት አመሰግናለሁ🫶🏾 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About