@teshale1710: የአፋሩ ማስተር ሀሰን ግድያ ዛቻ ጌች ላይ

T.b Sport
T.b Sport
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 10:59:04 GMT
75146
4672
408
574

Music

Download

Comments

bazky2k4
Bu̶ r̶ k̶ i̶ n̶ a̶ J Bazky :
If I say Amharu or Oromo is it Fair ?
2026-09-02 21:42:38
0
mekuant.sisay0
Mekuant Sisay :
አፋር ቀልድ አያቅም ወድሜ
2026-09-02 14:01:29
93
shemsdie7
shemsedin7 :
መስታር ሀሰን ልክ ነው ጌች ልክ አደለም
2026-09-02 14:58:11
38
user1024633919009
user1024633919009 :
ጌች እኮ አስተዋይ የአራዳ ልጂ ነው
2026-09-02 15:01:56
57
fikresilassieakli
Dawit :
7Tegna semay yet new Hasen?
2026-09-03 08:04:11
0
anchineshnigusse
Anchinesh Nigusse :
ayeeeeeee Ethiopia dena sew ayiwotabish
2026-09-02 19:02:36
0
emir.riyad
selman :
gechn wagawn mestetnew
2026-09-03 04:03:55
0
mogesage1
Mogesa Ge :
ማስተር ሀሰን በጣም ትክክል ነዉ።
2026-09-02 17:45:36
17
luuli061
@ asuk tayse🥀🦋 :
Ewnat new H m H👌👌👌👌👌
2026-09-02 17:38:38
0
user1268378862134
የነብዩ ኡመት :
ጌቺ የጆኒ ደጋፊነዉ ማስተር ይቺላል
2026-09-02 13:44:21
12
digisse.chanie
digisse chanie :
አፋርን ምን ብሎ ሰደበ????
2026-09-02 17:29:27
24
mame60599
mame :
እሱ ዝቅ አድርጎ ማየት የለበትም ጆኒ ቢናገር normal ነዉ ጌች አይደለም አጥፍቷል master king of king ጆኒ እንዲሸነፍ ፍላጎቱ ስለሌዉ ብቻ ይመስለኛል !!
2026-09-02 15:10:29
10
albasri139
Albasri :
Gecho ስጀመር የበሄር ስም ለምን ያነሳል ?
2026-09-02 14:02:17
10
seifu.shifon
ሰይፉ ሺፎን :
ለምን ትናደዳለህ ማስተር ሀሰን ? እስፖርቱ ራሱ ትግስተኛ የሚያደርግ ነው ደግሞ የግል እንጂ ወደ አፋር ህዝብ ጋር አትውሰደው ግችም ማስታወቅያ እየሰራ ነው ከፈለክ መወዳደር ትችላለህ
2026-09-02 15:40:21
13
worldcup.highligh85
Highlight :
business
2026-09-03 06:31:04
0
rahel44887
Richel Bogale :
ጌች1000%ትክክል ነው ስፖርት እና ሀይማኖት ይለይ መጀመሪያ
2026-09-02 16:52:38
19
sewleswu
& :
አፋርን መች ጠራ
2026-09-02 16:59:46
6
osman.taha29
Osman taha :
መስታር ሀሰን ልክ ነው ጌች ልክ አደለም
2026-09-02 15:14:24
5
ethiopi253
የኖርኩት ትንሽ ያየሁት ብዙ :
ግን የት አይቶት ነው አይችልም ሊችልም አይችልም ያለው
2026-09-02 14:53:57
10
user1887900621746
faya yesamuuu :
አቶ ጌች ለንግግርህ ይቅርታ ልጠይቅ ይገባል
2026-09-02 16:09:46
7
user5398153437885
Armiyas :
ሀሰን መጀመሪያ ከልጆቹጋር መልመድ አለበት ትክክል ነዉ ጌች
2026-09-02 16:17:09
9
a.et41
Noble Life :
ግን እኮ አፋርን አልተሳደበም "ማነው ያነ የአፋሩ ልጅ" ለማለት ነው የተጠቀመው በውድድር መፎጋገር ደግሞ የተለመደ ነው ምንድነው ነገሩን ወደ ሌላ አትውሰዱት እንጅ
2026-09-02 17:08:08
5
richman2127
Knownby@2127 :
አባ ጨንኳሪ ሀሰን😁😁
2026-09-02 13:51:01
5
jospider00
jo spider :
ለምንድነዉ የአፋራ የአፋራ ብሎ የሚናገረዉ ነገር አፋራ ሌላ ሀገር ነች እንዴ ? ታድያ ለምንድነዉ ሌሎቹ እንደዛ ብሎ የማይጠራቸዉ (ትግራይ አማራ ኦሮሞ ) ምናምን እያለ እኔ ትግራዋይ ነኝ በጌች አነጋገር በጣም ነዉ የደበረኝ
2026-09-02 18:41:27
0
To see more videos from user @teshale1710, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About