ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ፡TIME IS GOLD SAYS FULLISH PEOPLE .YOU CAN GET THE GOLD FROM EVERY WHERE EVERY SHOP IF YOU HAVE ENOUGH MONEY BUT THE FRACTIONAL OF SECOND ONCE PASS YOU CANT GET FOR THE SECOND . እና ወዳጄ ዛሬ ነው ማሰብ መንቀሳቀስ ቅስቀሳው ወደ ሠፊው ህዝብ በቅርበት ገብቶ ህዝብን ማደራጀትና ማሰናዳት ሲቻል ብቻ ነው ።መግለጫና ወሬ ስንደሰኩር ጊዜው እየበረረ ግመሎቹም ጉዟቸውን አያቆሙም ።መላ መላ በሉ አለች ዘፋኟ ።