@dese_3217: የአባይ ወንዝን በባለቤትነት እንዳትጠቀም ከ1419 ጀምሮ በደም እና በሴራ የተሸረበው የካይሮ የዘመናት እቅድ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ቆራጥ መሪነትና በህዝብ አጋርነት ድምጥማጡ ጠፍቷል። የታላቁ ህዳሴ ግድብ እውን መሆን የኢትዮጵያን የድል ጽኑ መሰረት ለዓለም አሳይቷል።አሁን ደግሞ የካይሮ አይን ወደ ቀይ ባህር ዞሯል። ነገር ግን የአባይን ሴራ የሰበረው የኢትዮጵያ ክንድ፣ የቀይ ባህርንም በር መክፈቱ አይቀሬ ነው! ታሪክ በድጋሚ በድል ይጻፋል።#Ethiopia #GERD #AbiyAhmed #RedSea #EthiopianHistory #NileRiver #EastAfrica #EthiopianPolitics #ኢትዮጵያ #ህዳሴግድብ #ቀይባህር #አብይአህመድ
desu_3217
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 12:07:56 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @dese_3217, please go to the Tikwm
homepage.