@tedla444:

Tedla Alemseged
Tedla Alemseged
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 12:50:22 GMT
98269
9549
528
1063

Music

Download

Comments

oumerbaysay
Oumer Baysay👑 :
ከንቀት የተነሳ የአፋርን ስም “አፋሩ” ብሎ መጥራት ተገቢ አይደለም። ሰውን በማንነቱ ከማቃለል ይልቅ በስሙ መጥራት የተሻለና የተከበረ አገላለጽ ነው።
2026-09-02 14:00:17
67
charitychere1
chernet tsgaye ye 26 :
Thanks brother Egziabher yebarkeh
2026-09-03 13:05:03
0
kibrom90
kibrom :
ተድላ ማርያምን ትመቸኝአለህ
2026-09-02 14:14:24
64
curiosity3816
Curious :
He is a fight maker, he can sell the fight in this way if he wanted a future fight but Ethiopia is not ready for UFC for these reasons
2026-09-02 19:35:16
0
abichuuabi
Darraan Lafa Jaalala :
Why does Getachew answer John's questions on John's behalf
2026-09-03 11:36:22
0
mahmudafar90
Mahmud Afar :
ንቀት በሞላበት መልኩ አቅልሎ መናገሩ አገባብ አይደለም ብዬ አስባለሁ አፋር እያለ ሳይሆን የልጁን ስም እየጠቀሰ መናገር ይችላል ብዬ አስባለሁ
2026-09-02 13:06:23
52
user1747972020548
አብዱልፈታህ :
ewnet blehal wndma
2026-09-03 11:13:13
0
yonatan.yoni27
የአለም አይደለሁም :
ትክክል የአፋር ህዝብ አልተሰደበም
2026-09-02 16:57:19
47
mr.him1001
Mr. Him :
May the Almighty bless you bountifully. I really appreciate your stand. Thank you so much.
2026-09-03 06:12:00
1
gunnerschamp
Natoli9 :
@Natoli9:Hassen is complicated things..Sharia never restricted fair fighting but restricted if such fighting is supported by gambling
2026-09-02 17:29:04
0
nevergiv60
Never give up :
ትክክል ነህ ተድላ የኔም ሀሳብ ነው
2026-09-02 14:25:00
38
m.dqali
Md ali :
ጌታቸው ምንም አይነት ሲድብ አልተሳደበም ግለሰብን መናጋር ይችላል ግለሰቡም መቸሉን መሰያት ይችላል ሀራም ነው ፈይት አለገጥም ከለ ዘም ማላት ነው ጌች ግን የአፈር ሕዝብ አለታሰደበም እባካችሁ ኢትዮጵያ የ120 ሚልዬን ሕዝብ ሀገር ነት አፈር ከሌላ ሕዝብ ጋር ተከባብሮ የምኖር ሕዝብ ነው Please we have to think postive
2026-09-02 17:52:13
8
buteflika7
buteflika :
ለምን የአፋሩ ይላል ሀሰን አይልም
2026-09-02 14:36:29
8
semuti2087
semuti :
afaru!! what it means tell me
2026-09-02 15:24:56
6
newaymolla1
neway molla :
ምክንያታዊ ሰው ስለሆንክ ደስ ትለኛለህ 🥰🥰🥰
2026-09-02 13:15:48
25
bozok3636
ያረቢ በእዝነትህ :
አፋር ማነውማለት የአፋርንህዝብ መሳደብአይደለምደ??
2026-09-02 17:24:46
6
ashuviews
Ashu :
By the way before this I am his biggest fan I love what he was doing ,he helped a lot of persons but most of guys on TikTok didn’t know him
2026-09-02 20:52:30
15
hassenmohammed90
Hassen Mohammed90 :
Thanks a lot brother 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-09-02 15:29:41
8
kika.hamama5
𝖋𝖆𝖋𝖎 𝖇𝖎𝖗𝖚🥀🦋 :
አችልም ማለት ንቀት ነው ስድብ ነው ሰለዝህ አፋሩ ብሎ እስካወራ አለመቻሉንም መቼ በምንጊዜ ሽንፈተ እንዳጋጠመውም በደንብ ያብራራልን
2026-09-02 13:11:55
12
teddy.life0
የሠው አትይ :
ሀራም ነው ካለ ለምን መጀመሪያ ልወዳደር አለ ውድድር ሀራም ነው ካለ ለምን በቻይና ተወዳደረ እስቲ ንገሩኝ
2026-09-02 13:42:08
10
user107614700247
user107614700247 :
ሀቀኛ ሰው ምክንያታዊ ሚዛናዊ ነህ ትመቸኛለህ👍❤️
2026-09-02 14:48:02
8
alpha40557
alpha :
ለምን አይቀበሉት ግን ቆይ
2026-09-02 13:02:33
10
ab.negn3
Ab.negn :
ተድላ ተባረክ ሀቅ ብለሃል👌
2026-09-02 14:41:41
9
aliafar8880
@ali.afar kod 21 :
🙏:ከንቀት የተነሳ የአፋርን ስም “አፋሩ” ብሎ መጥራት ተገቢ አይደለም። ሰውን በማንነቱ ከማቃለል ይልቅ በስሙ መጥራት የተሻለና የተከበረ አገላለጽ ነው።
2026-09-03 11:39:18
0
user622901912828
ተዋሕዶ ሐይማኖቴ :
አንደኛ ነህ
2026-09-03 14:21:23
2
To see more videos from user @tedla444, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About