@mele.st: በቂ ልምድ አለኝ የተረፈኝ ቢኖር ካንቺ ጋ በመኖር በጥንዶች መሳቅ ነው ጥርሴን አሳምሬ ሞኞች ናቸው ብዬ ጅሎች ናቸው ብዬ ልጆች ናቸው ብዬ፡፡ ካንቺ ጋ ከርሜ ካንቺ ጋ ታምሜ ካንቺ ጋ አድሜ ካንቺ ጋ ወጥቼ ካንቺ ጋ ገብቼ የተረፈኝ ነገር "የሚፀና የለም ካለመፅናት በቀር፡፡" (የሚል ጥቅስ ነበር) የተቃቃፈ ክንድ አንድ ቀን ፍቅርን እንደሚንድ (አላውቅም ነበረ) የተሳሳሙት ሰው አንድ ቀን ስሜት እንደሚያንሰው (አላውቅም ነበረ) አወቅኹኝ መለየት አየኹኝ መስታየት ዳሰስኹኝ መሞኘት ሸተትኝ መሸኘት ቀመስኹኝ እንባዬን መረረኝ ተራዬን፡፡ ደክሞ እስከሚላላ ወገባችን ስሩ ተራራ ነው ያልነው ፍቅራችን ጠጠሩ ቃልኪዳን ነው ያልነው ሲያልበን የማልነው መዛበቻ ሆነ ለሰውና ሰይጣን እግዜር ሲፈልገን ከቤታችን አጣን፡፡ ፍቅርም አሽሙርም አንድ ናቸው አይደል ችለው ካራቀቁት ለተባለለት ነው በውል የሚዘልቁት፡፡ ካንቺ የከረምኩት በሰው ያስቀኛል "አይዘልቁም አይቆዩም ጅሎች" ያሰኘኛል፡፡ *ኤልያስ ሽታኹን* #ethiopian_tik_tok #getem

Mele St
Mele St
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 13:20:55 GMT
20203
1806
20
187

Music

Download

Comments

16fyorina21
nahom wolf :
ተራራ ነው ያልነው ፍቅራችን ጠጠሩ......😇
2026-09-02 19:54:44
3
tedy.sky.light
tedy sky light :
🙏
2026-09-06 18:39:46
0
user74755517773527
twitakrub :
you can 🥰🥰
2026-09-03 10:26:02
0
balem_bd
Balemlay :
ታድለህህህህ
2026-09-05 16:06:07
0
mot9139
ሞት :
ትለያለህ
2026-09-03 10:57:08
0
youcansay....i
Jesus is king :
2026-09-03 14:27:33
0
ayenew1226
ayohanis :
ለኔ ነዉ ?
2026-09-04 18:40:03
0
tadu5218
tadu :
🥰🥰🥰
2026-09-05 19:55:43
0
bezawit...7
Bezawit :
🥰🥰
2026-09-03 08:16:47
0
shashekoo8
👑KING 👑LUBBU TOO =♥️ :
👑👑👑
2026-09-04 23:38:59
0
ela_ak49
#ĕľľá :
❤️
2026-09-04 15:35:17
0
mot9139
ሞት :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-03 10:56:29
0
esrom461
Wubafrica wub :
🥰🥰🥰
2026-09-05 07:09:28
0
user9847818248900
Ayunan@ :
😔😔😔
2026-09-03 04:58:39
0
usernaes44
Bilu💔🔐 :
💔💔💔😞😞🙏
2026-09-02 21:16:38
0
bisre286
bisre286 :
🥰🥰
2026-09-02 21:16:20
0
hani218099
Hani@21 :
👏👏👏👏
2026-09-06 14:56:46
0
To see more videos from user @mele.st, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About