@suling202688: រឿងច្បាប់ទម្លាប់ចម្លែករបស់ត្រកូលស៉ិន #រឿងចិននិយាយខ្មែរ #AI #movie #tiktok #viraltiktok

Forever
Forever
Open In TikTok:
Region: KH
Wednesday 02 September 2026 13:25:28 GMT
13719
618
5
11

Music

Download

Comments

user1691629616888
ហង្ស សាវឿន :
💗
2026-09-05 13:31:57
0
user5636177346557
user5636177346557 :
😂😂😂
2026-09-09 15:24:08
0
bong.khim00
Bro thy🌈❤️🥀 :
😁😁😁
2026-09-07 07:20:02
0
user9442060816838
រុន ណាង :
😁😁😁
2026-09-02 15:00:26
1
bongsang24
Rathana as 🤪😝 :
🥰🥰🥰
2026-09-11 04:09:47
0
To see more videos from user @suling202688, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ከሁለት ዓመታት በላይ በገበያ ላይ ያልነበረው የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ “በማለዳ መያዝ” ቅጽ ፩ እና ቅጽ ፪ መጻሕፍት በዛሬው ዕለት እንደገና ታትመው በገበያ ላይ ውለዋል። ************************************************ ( 📅 መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም 📍 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ )  ብዙዎቻችሁ እንደጠየቃችሁት በወረቀት እጥረት ምክንያት ለሁለት ዓመታት ያህል የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙመጽሐፍ በቤተ-ሳይዳ እንዳልነበረ ይታወቃል። መጽሐፉ እንደገና በሚታተምበት ጊዜ በማህበራዊ ሚዲያ (Social Media) እንደምናሳውቃችሁ የገባነውን ቃል መሠረት አድርገን አሁን “በማለዳ መያዝ” ቅጽ ፩ እና ቅጽ ፪ እንደገና ታትመው በገበያ ላይ ውለዋል። 📚 መጽሐፉን እንደ ቀድሞ በቤተ-ሳይዳ የመጻሕፍትና የንዋያተ ቅዱሳት መሸጫ መደብር ብቻ ማግኘት ይችላሉ። ቤተ - ሳይዳ ከስሙ እንደምንረዳዉ የምህረት እና የመዳን  ቤት ነዉ። እንደትርጓሜዉ’ም ለብዙ አመታት በአባታችን በመልአከ  መንክራት መምህር ግርማ  ወንድሙ  በተባረኩ እና በሕይወታችን ዉስጥ ከዕለት ወደ ዕለት  አምልኮት ዉስጥ ዲያቢሎስ የምናሸንፍበትን መንፈሳዊ የጦር መሳሪያ  የምናገኝበት የበረከት ቤት ሆኖ ለብዙዎች የሕይወት መቃናት ቀዳሚ ተጠቃሽ መሆኑ አይዘነጋም ። መንፈሳዊነትን ይበልጥ!በማስቀደም የክፋ መናፍስትን ተልዕኮ በማክሸፍ ከአባታችን የሚበረከቱልን መንፈሳዊ የበረከት እቃዎች ዛሬም ልክ እንደቀደመዉ ከሴረኞች በተለይም ዘመን ከጣለብን መተተኞች ፤ ጠንቋዮች  ፤ ከደፍተራዎች ከሚባሉ የምድር ጉዶች ተለይተን እና ተፈርተን መንፈሳዊነትን እያስቀደምን ትግላችንን እንድንቀጥል አባታችን ከአገልግሎታቸዉ በተጨማሪ እለት ከእለት እንድንገለገልበት የሰጡን መንፈሳዊ የበረከት እና የአሸናፊነት ቤት ነዉ ቤተ- ሳይዳ። በኖህ ዘመን የነበሩት አሿፊ ሰዎች በውስጣቸው ተቀምጠው በነፍሳቸው ላይ ስለሚያሾፉት ክፉ መንፈሶች መንፈሳዊ ግንዛቤ አልነበራቸውም። ለምን? ምክንያቱም ወደ ሰማይ አምላክ ቀና የሚሉበትን የመንፈስ መገዛት ተነፍገው ወደ ምድር አቀርቅረው ተቃንተው እየኖሩ መስሏቸው ሳይኖሩ ሞቱ። ዛሬስ ስንት ሰው እየኖረ እየመሰለው በየቀኑ ወደ ሞት እየተጠጋ ይሆን? ኖህ የጥፋት ውኃውን ደመና ያየው ከውስጡ በኩል ነው፤ እየመጣ ያለውን የውኃ ሙላት የተረዳውም በነፍስ ቃል በኩል ነው። ዛሬም ስለ አምልኮት ኃይልና ስለሚመጣው አደገኛ ዘመን ለመረዳት የምትችሉት መንፈሳዊ ሰው ለመሆን ወስናችሁ አምልኮትን ከጀመራችሁበት ጊዜ ጀምሮ ነው። “የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራት፣ በሥጋ ምኞት፣ በስካር፣ በዘፈን፣ ያለ ልክ በመጠጣት እና በነውር ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃል።” (1ኛ ጴጥሮስ 4፥3) #kesishailemelekot21 #መምህርግርማ #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral

About