@racuntiktok_byfita: Membalas @Rezalrezil beli sekarang juga 🤩🤩😭#mamypoko #mamypokoindonesia #affiliatemamypoko #promoguncang99 #gajiansale

racuntiktok byfita🔥
racuntiktok byfita🔥
Open In TikTok:
Region: ID
Wednesday 02 September 2026 13:39:21 GMT
985
3
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @racuntiktok_byfita, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#telegramችን ላይ ታገኛላቹ✨2019🌻 ....አዲሱ ዓመት ሁልጊዜ በጌታ የሆነ የሐሴትና የበረከት ዓመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ፡፡ በዚህ ዓመት እግዚአብሔር በእናንተ ውስጥ የሚያደርገውን መለኮታዊ ሥራውን፤ እንዲሁም ስለ እናንተ የሚያደርገውን ነገር ሁሉ እያስተዋላችሁ፤ በተስፋና በሐሴት ተሞልታችሁ ፍጹም ደስታን አግኙ፡፡ የእግዚአብሔር ክንድ ይረዳችኋል፤ እጁም እጆቻችሁን አጥብቃ እንደያዘቻችሁ ትኖራላችሁ፤ በዚያች በያዛችሁ ቅድስት እጅም እርምጃችሁን ወደ እርሱ ይመራዋል፡፡ በእርሱም እጅ ትሠራላችሁ፡፡እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነውና ብቻችሁንም አይደላችሁም፡፡ እንግዲህ በዚህ መንፈሳዊ አረማመድ አዲሱን ዓመት ተቀበሉ፤ አዲሱ ዓመታችን የሐሴትና የበረከት ዓመት እንዲሆንልንም እንጸልይ፡፡ እኛ እንደ አኗኗራችን እንደምንሆን፤ ዓመታችንም እንዲሁ እንደ አኗኗራችን እና እንደ ልባችን ዝግጅት እንደሚሆን እንወቅ፡፡ የዓመቱ ብዙ ኩነቶች፤ ዜናዎችና ታሪኮች እኛው ራሳችን የምንፈጥራቸው (የምንሠራቸው) ናቸው፡፡ ስለዚህ በእኛ ውስጥ በሚሠራው በእግዚአብሔር ጸጋ፤ ይህንን ዓመት በበጎነት (በመልካም ሥራ) እንድንኖረው ዘንድ ይገባናል፡፡ሕይወታችን በእጃችን ናት፤ ማንም በግድ አልጫነብንም፡፡ ሕይወትን እየኖርናት ያለነው እግዚአብሔር በሰጠን የነጻ ፈቃድ ስጦታ ነው፡፡ በምንኛውም መንገድ እየተጓዝን፤ የራሳችንን ዕጣ ፈንታ እንድንወስን ይህ ነጻነት ተሰጥቶናል፡፡በዚህ ዓመት የእግዚአብሔር ዕቅድ ለእኛ ምንድን ነው? እኛ ለእርሱ ፈቃድና አሠራር ራሳችንን ካስገዛን፤ እንዲሁም መልካም እንድናደርግ በሚወደው በመንፈስ ቅዱስ ላይ እስካላመፅን ድረስ ጸጋው ለእኛ ተዓምራትን ሊሠራ የተዘጋጀ ነው፡፡ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ለእኛ በጎ ነገርን ያስባል፤ እኛም ይህ እንዲደረግልን ከፈለግን ፈቃዳችንን ለእግዚአብሔር ፈቃድ ልናስገዛ ይገባናል፡፡ ያኔ ሕይወታችን ሁሉ መልካም ይሆናል፡፡ ምንም እንኳን፤ ዕንቅፋት፤ ፈተና፤ ወይም መከራ ቢገጥመንም፤ «እግዚአብሔርን ለሚወዱት... ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን» ተብሎ እንደ ተጻፈ፤ እነዚህ ሁሉ ለመልካም እንደሆኑ እናምናለን፡፡(ሮሜ.፰፥፳፰)በመንፈሳዊ ሕይወታችን ውስጥ፤ አዲሱ ዓመታችን ምን ሊመስል እንደሚችል የሚተነብዩልን ጠንቋዮችን አያስፈልጉንም፡፡ ይልቁንም፤ አዲሱ ዓመታችን ምን ሊመስል እንደሚችል ለማወቅ የዛሬ ልባችንን መመርመር በቂ ነው፡፡ ልባችን የመጪው ጊዜያችን እና የወደፊት እጣ ፈንታችን መስታወት ነው፡፡ የነገ ሕይወታችንን የሚቀርጸው ዛሬ የያዝነው ልብ እና አስተሳሰብ ነው፡፡ ንጹሕና ብርቱ ልብ ብሩህና የተሻለ ዓመት እንደሚኖረን የሚያሳይ ምልክት ነው፡፡ ክፉ፤ ደካማና ሰነፍ ልብ ደግሞ፤ የሚመጣው ዓመት ከባድና መጥፎ ዓመት እንደሚሆን የሚጠቁመን ነው፡፡ እንዲህ እንዳይሆንብን ዳዊት፥ «አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ» ብሎ እንደ ጸለየ፤ እግዚአብሔር ንጹሕና የቀና ልብን ይሰጠን ዘንድ ወደ እርሱ እንጸልይ፡፡ (መዝ.፶፥፲)የበጎ ነገር ሁሉ ጠላት የሆነው ዲያብሎስ፤ ምንም ያህል እግዚአብሔር በሕዝቡ ላይ ያለውን በጎ ዕቅድ ሊያደናቅፈው ቢሞክርም፤ የእርሱ ጸጋ ከሁሉ ይበልጣል፤ ይህን ዓመት ለአገራችንና ለሕዝባችን የደስታ ዓመት እንዲያደርግልን እግዚአብሔርን እንለምነው፡፡ ዓመቱም በሙሉ የደስታ ዓመት ይኹንላችሁ፡፡ [አቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ| ©Early Church Fathers 👉telegram @early_church_fathers1 #earlychurchfathers #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #አዲስአመት🌼🌼🌼እንኳንአደረሳችሁ #orthodoxchristian

About