@kiyakiya1978: ዱላና ስድብ የሚቀድማቸዉ ለምንድነዉ?#creatorsearchinsight #Ethiopia #viral #ትራፊኮች #ፖሊስ

mamush tenu1
mamush tenu1
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 14:14:05 GMT
127470
6890
502
1170

Music

Download

Comments

zeru.hmariam
zedo zedo :
ቅድሚያ እነሱ እንደመቱት ነው ቪድዮውን የሚያሳየው
2026-09-02 15:18:24
102
abrsh_delala
አብርሽ የድለላ ስራ :
ለህግ መቅረብ አለባቸው
2026-09-02 14:42:59
85
bireman126
ኪሴነዉ ዘመዴ :
አሁን ሹፋሮች ለዚህ ልጅ ድምፅ ሁኑ
2026-09-02 14:46:59
206
user8996878697690
Kuku :
መጀመርያ የመታዉ ትራፊኩ ነዉ
2026-09-02 15:03:41
65
merga.dechasa03
Merga Dechasa :
እኔ ብሮር ኖር አንዱን ለ2 አይደበድቡም 2እኩል እንሆን ነበረ ደግም ጀግና ነው
2026-09-02 14:57:18
42
sultan1.h.ali
sole :
ቅሬታ ካለው በህግ መጠየቅ እንጂ ድብድብ ምን አመጣው። ሰውየው የመንግስት ስራ እንዳይከናወን በማወክ በወንጀል መጠየቅ አለበት።
2026-09-02 15:32:31
10
userbeck3
user72771924702383 :
Traffic management & Traffic must be patient.
2026-09-02 19:45:07
0
user946841924585
Anaaf Kadir :
EndawomTPnMagdal nw
2026-09-02 19:36:30
0
user8707774395274
user8707774395274 :
camera man👍
2026-09-02 16:55:39
0
surafel1219
user7860030757679 :
ሾፌር ለማስተማሪያ ከአሁን በኋላ የመንገድ ትራንስፖርት የትራፊክ የደንብ አስከባሪዎች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመር አለብን
2026-09-02 15:07:31
12
muluken.setegn6
የድንግል ልጅ((1 )),,,,,🇪🇹 :
በማን ሊፈረድ ነው ግን እንደኔ ደጋግሞ ያየ
2026-09-02 16:29:15
14
mirindaafework
Mirinda Afework :
he started it
2026-09-02 20:00:06
0
user5160944005246
user5160944005246 :
ትራፊክ ማነጅመንት ማለት እኮ መኪና ስለያዝክ የሚቀኑ ናቸው ይበሳጩብሀል ።
2026-09-02 16:26:39
8
muselem
ነቢል :
በጣም ጠግበዋል ቀድመዉ ይሳደባሉ
2026-09-02 15:21:47
24
kasu.dagafa
Kasu Dagafa :
ሲጀምርትራፊክሹፌሮችንእንዲደበድብማነውየፈቀደላቸው
2026-09-02 15:24:45
8
melakuawoke16
Mėlªķü Áŵºkë :
ቅድሚያ ለምን ሹፌሩን ለምን መቱት
2026-09-02 15:47:48
7
abdu4128
Abdu40 :
ማን ይሰማናል ወደ ላይ መሽናት ከጀመሩ ቆዩ የሰው ገንዘብ አጠገባቸው ሌብነት እና ስድባቸዉ መረረን
2026-09-02 14:48:25
10
selam.selam6918
Selam Selam :
ለሁለት ሆነው የህግ አስከባሪ ነን የሚሉት መደብደብ እጅግ ያሳፍራል😡
2026-09-02 17:28:49
5
abexthegreatyahocom
Abex AD@ :
መቀጥቀጥ አለባቸው!!! ሁሉም ሹፌር ካለአግባብ ሲቀጡ የቀጣውን ትራፊክ ፖሊሰ ወይም መንገድ ትራንስፖርት በመማታት (በመቀጥቀጥ) መብቱን ማስከበር አለበት:: ምክንያቱም ቅሬታ ብታቀርብ እንኳ የሚሰማህ ሃላፊ የለም!!!!!!
2026-09-02 17:23:08
5
seman.abase
Seman Abase :
እደዚህ አይነት ህግ አስከባሪዎ መግስት ጥብቅ እርምጃ እዲወስድባቸው ያስፈልጋል ወይስ መግስት ህዝብ እዲያማርሩ ያሰማራቸው
2026-09-02 14:51:52
7
a.mariyam.mariyam
AM 😍 :
መንገድ ትራንስፖርት ሀይ ሊባሉ ይገባል
2026-09-02 18:46:18
3
04366y755
እየገባቹ follow አርጉኝ😁✌️ :
ስሜን አንብቡት
2026-09-02 19:25:15
0
fafi3111
F yaalah bariy💞 :
ሲያሳዝን ለሁለት ደበደቡት በህግ ይጠየቁ😳
2026-09-02 16:53:01
5
yeman.getachew
Yeman Getachew :
ቲክቶክ ከምታሞቁ ሹፌሩን አትረዱትም ብትተባበሩ ሁለተኛ አይደግማቸውም ነበር
2026-09-02 18:43:05
1
genet.araya2
Genet Araya :
ጥፋተኛው ትራፊኩ ነው
2026-09-02 15:39:04
1
To see more videos from user @kiyakiya1978, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About