Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@abduselam998: #ረሱል_ሰለላሁ_አለይሂ_ወሰለም #muslimtiktok #አልሀምዱሊላህ_ሙስሊም_ላደረከኝ_ጌታ #habeshatiktok
ነፃ ምሳ የለም
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 14:19:19 GMT
249060
29193
687
4807
Music
Download
No Watermark .mp4 (
8.3MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.9MB
)
Watermark .mp4 (
30.75MB
)
Music .mp3
Comments
user1613509887668 :
እኔም አባቴ ከ24አመት በኋላ ምንም ነገር ሳይሆን ተገኝቷል
2026-09-02 14:59:29
374
Nejat Trading :
ከ6 አመት በኋላ የአክስቴ ቀብር ሲከፈት ሙሉ ጅስማቸዉ አንድ ነገር ሳይፈርስ ነበር የተገኘው እኔም ምስክር ነኝ ሰደቃ ነበር ሁሌም ተግባራቸው
2026-09-02 15:49:55
267
lubujan1 :
ኢየሱስ ክርስቶስ ጀነት የመግቢያ ብቸኛ መንገድ ነው
2026-09-02 16:15:32
98
Bongo :
JESUS IS LORD....
2026-09-02 19:55:29
6
Mizo :
ወላሂ እናቴ ሞታ የ እሷን ቀብር አፈር ለመመለስ ሄደን የ ሀያቴን ቀብር ሀያቴ ከ ሞቱ 7 አመታቸው ነው እና ጎርፍ ተኝቶበት ነበር በዛ ላይ ከብቶች ወተውበት ላድ ተናደ ከዛ ሌላ ቀብር ቆፍረን ያንን ቀብር ከፍተን ጀናዛ ስናወጣ ከፈናቸው ራሱ አልተበላም ምንም ሳይሆኑ እንደ አዲስ ከፍነን ወደ አዲሱ ቀብር አስገባናቸው
2026-09-02 16:31:53
158
@selam :
ከክርስቶስ በቀር አምላክ የለም።
2026-09-03 16:25:51
9
Aman 🌷 :
ara wushet naw
2026-09-03 12:26:03
1
Amina :
Amin yareb
2026-09-03 12:23:21
0
user93223003885947 :
ተረቱን ተወውና በማስረጃ አሳየን
2026-09-03 08:10:27
26
Mame seid :
mashallah wellahi
2026-09-02 19:51:11
0
chaltu :
subhaanallah
2026-09-03 07:41:59
0
fetiya temam :
MashaAllha
2026-09-03 19:05:32
0
@ Tofa :
ማሻ አላህ መጨረሻችንን አላህ ያሰምርልን
2026-09-02 17:35:07
51
M ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱልላህ :
ያረቢ አባቴ በጀነት ይበሽራቹ😔😔😔😔
2026-09-02 15:07:58
32
JIMMY CARS :
ያ አላህ ኻቲማችንን አሳምርልጅ🥺
2026-09-02 20:02:47
27
Queen Delina 🇪🇷 :
ዋ .......ነፍሴ😩😩😩😭😭😭😭
2026-09-02 14:44:58
34
user3694070478581 :
ኢላሂ ሀቲማዬን አሳምርልኝ ባተ እዝነት ይሁንብህ እኔስ ምንም ስራ የለኝም በራህመትህ
2026-09-02 15:55:01
65
Mohammed :
ጀግና ነህ አንተም አላህ ያቀበለህ
2026-09-02 16:19:09
32
ወለየው ወለየው :
የአላህ ኻቲማችንን አሳምርልን በሁለቱም ሀገር አስደሳን ኸይር የምንሰራ ከከለከልከው የምንከለከል አድርገን በቀጥተኛው መንገድ ኖረን በቀጥተኛው መንገድ አዱኒያን የምንሻገር አድርገን
2026-09-02 15:20:31
17
nasa :
ደስ ይላል ግን እሄን ያክል ተአምር በቃል ብቻ ሳይሆን በቪዴኦ የታገዘ መረጃ ኖሮ አለም መዘገብለአለም መሰራጨት የነበረበት ዜና ነበር በወሬ ደረጃ ብዙ ሰምተናል ከ10 አመት ከ3 አመት ከ15 አመት በኃላ ተቆፍሮ በመንገድ ምክንያት ብዙ ሰምተናል ግን አንድም በቪዴኦ የታገዘ ማስረጃ ዬለም በዚ በሰለጠነ ዘመን ደሞ እሄን ማመን ይከብደኛል አለምን ማነቃነቅ አለምን መቀየር የሚችል ዜና ነበረ ተጨባጭ መረጃ ቢኖር
2026-09-02 18:45:37
20
Jeሙ🧕የስልጤ ልጅ💜☪️☪️ :
ሱብሃን አላህ🥰
2026-09-02 15:12:21
13
አዶት ትንበር :
ሱባሀን አላህ
2026-09-02 14:29:31
12
TESFAYESUS HAILU :
ፈረሰ አልፈረሰ ጥቅሙ ምንድነው ዋናው የሰው ልጅ ኢየሱስ አምኖ የዘላለም ህይወት መግኘቱ ነው እውነት መንገድ ህይወት ኢየሱስ ነው
2026-09-02 20:08:27
9
user5244863431037 :
ለምን ተከፈተ
2026-09-02 18:11:07
8
grateful :
ሰውየውን አልህ የጀነት ያርጋቸው፣ ግን የማይገባኝ አስክሬናቸው ተበላ አልተበላ፣ በሰበሰ አልበሰበሰ፣ ሸተተ አልሸተተ ለማን ይጠቅማል? መልካም ስራቸው ተመዝግቦ ተቀምጧል አይደለ
2026-09-02 17:25:28
6
To see more videos from user @abduselam998, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#tiktokindia kro komal nu tag😄👈
Childhood trauma #fypシ゚viral #storytime #childhoodtrauma #viralvideo #familyproblems
#relationships #communication #couplegoals #MentalHealth #selflove
Normal atau kehabisan ide?🫣 #Filmmunafik #MunafikMelawanIblis #BahayaJadiMunafik #MunafiknyaIndo #Filmremake #fyp #filmhoror
🥹 25/9 — Ngày bình thường của người đời, nhưng là ngày cả Bồ Đào Nha khóc tiễn CR7 Ngày 25/9, phố thị vẫn rực rỡ ánh đèn, người ta vẫn vui chơi, vẫn trôi qua như bao ngày bình thường khác. Nhưng với thế giới bóng đá, đây là ngày Cristiano Ronaldo chơi trận cuối cùng trong màu áo Bồ Đào Nha — chính thức nói lời tạm biệt với chiếc áo đỏ, với số 7 huyền thoại, với quê hương mà anh đã cống hiến cả tuổi trẻ. 🇵🇹❤️ Hơn 20 năm gánh vác cả một quốc gia trên vai, mang Bồ Đào Nha lên đỉnh châu Âu, tạo ra biết bao kỳ tích. Ngày hôm nay, anh bước ra sân lần cuối, vẫn dáng chạy kiêu hãnh, vẫn trái tim đập vì hai chữ Bồ Đào Nha. Khi tiếng còi vang lên, mọi thứ chính thức kết thúc. 🥹 Người đời vẫn bình thường, nhưng Bồ Đào Nha đã mất đi người con vĩ đại nhất. Cảm ơn CR7 — vì đã cho cả thế giới biết đến Bồ Đào Nha, vì tất cả những gì anh đã làm. Số 7 sẽ mãi là huyền thoại, không ai có thể thay thế! 🐐🇵🇹#cristianoronaldo #portugal #goat #vanduy213 #fyp
my little baby boy >>> Spotify Playlist in my bio! #slowedsongs #slowed #slowedandreverb #slowedaudios #speedsongs
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy