@talkwatch0: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #viral #fyp #foryou @Miss Ruth Yirgalem

ቶክዎች(Talkwatch)
ቶክዎች(Talkwatch)
Open In TikTok:
Region: FR
Wednesday 02 September 2026 14:21:48 GMT
165941
16416
643
618

Music

Download

Comments

weynshet815
የማርያም መቀነት💚💛❤️🙏 :
ጆከር is the best ስር አዋቂ ነዉ
2026-09-02 15:45:12
147
accmami19
አምሐራዊት ዘነገደ ሴማዊ :
አማራዎች እንችላለን
2026-09-02 16:02:59
148
eskedarn
eskedar dagnaw :
ድል ለኤርትራዊት
2026-09-02 15:44:45
112
salamm.hannah
ሀና ማርያም :
እኳንም አልመርጥኩ😁😁
2026-09-02 16:40:22
167
abe161921
አቤሜሌክ :
አንቺን አለመምረጥ ንፉግነት ነው🥰🥰🥰🥰
2026-09-02 15:59:33
132
seblewengalereta
Seblewengale Reta :
ትችላለች የኛ ንግስት🥰🥰
2026-09-02 16:14:58
472
user9112791500860
magi :
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
2026-09-02 15:25:24
355
hanabasazn
ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም አድለኝ 🙏 :
ኮመታተሮች ግን ምን ነክቷቹ ነው እሷ ኢትዮጲያን እንጂ አንድ ብሔር ብቻ መች አሳየች መልካም መመኘት ካቃታችሁ ለምን ዝም አትሉም በስመአብ🥹🇪🇹
2026-09-02 17:30:00
68
missline22
Gojit :
አይይ ጆከር ለካ እውነቱን ነው 😄
2026-09-02 16:20:05
48
stupidsheep5
🐑💨 :
የብዙ ታለንት ባለቤት ናት❤
2026-09-02 15:41:23
264
lovemom1087
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው☦️❤ :
እኔ የምለው መቼ ነው ከዘረኝነት ወተን እንደ ሰው የምናስበው አረ ተረጋጉ ብታሸንፍ አንድ ብሔር ተመርጦ አይደለም ስሟ የሚጠራው ሙሉ ኢትዮጵያ ነው እያሰብን እንጂ😏😏😏😏😏
2026-09-02 19:26:44
13
user4249298054283
user4249298054283 :
Ruth, you are a true Ethiopian hero! 🇪🇹 You are incredibly talented, and your performance was absolutely amazing. Your presentation was truly impressive, and you have made Ethiopia so proud. Keep shining and inspiring us all!
2026-09-02 15:12:12
5
mimi.gessese
memegessese ♋️ 💜 :
Let’s Go !!!! 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰!!!
2026-09-02 20:02:36
0
uhhabajama
Hageresebzadey :
Hhahaha promp
2026-09-02 20:27:17
0
fasikafikadumegers
Gift :
I’m so proud of you 🇪🇹
2026-09-02 19:40:32
0
abayna.teshome
Abay smart 💯 ❤️🤍🖤 🎆 :
Ethiopia girl Ruth congratulations 🎊 ♥️♥️👌👌👌✅️
2026-09-02 18:12:27
0
tg01769
ቲጅ የራያዋ 💚💛❤️🦅🌾 :
ለካ የኛ አማሮች አንመርጥም ያሉት ልክ ናቸው እረ ይመቻችሁ የኔ ኩሩወች 💪💪🤗🥰👌
2026-09-02 18:51:13
63
user19547576208074
ብርቱካን :
ክክክክክ
2026-09-02 14:52:25
33
osama13813
Osama 🇪🇹 :
እኛ አማራዎች ከኦሮሞ ህዝብጋ ችግር የለብንም ይሄም አዱ የኢትዮ አለባበስ ነው
2026-09-02 19:27:22
7
usertitisha
ውሸት አልወድም እኔ👐 :
እርፍ የባሠው ጉድ መጣ 😳😳
2026-09-02 16:19:13
12
user4249298054283
user4249298054283 :
Ruth, you are an Ethiopian hero. You are incredibly talented, and your presentation is truly amazing. You have made Ethiopia proud!
2026-09-02 15:11:08
97
sisay.tadese593
Abrham :
ግን ኮሜታተሮች እሷኮ 1 ኢትዩጲያን ወክላ ነው የምትወዳደረው በጓች🥺 የኔ ንግስት ፈጣሪ ይርዳሽ🥰
2026-09-02 19:30:27
6
blenuw
Blenuw@ :
የኔ እናት እንዴት እንደምታሳዝን እግዚአብሔር ታምር ይሰራ እና ከዛ ሁሉም ነገር ይቀየር ይሁናል ያኔ ምቀኞች ምን ይሉ ይሆን
2026-09-02 15:51:32
35
To see more videos from user @talkwatch0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About