@jemii_fn: @Afarson bro just stop

jemi_Jems
jemi_Jems
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 14:24:55 GMT
105876
17054
688
1151

Music

Download

Comments

ebafkr4
𝑒𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚👳‍♀️ :
ልጁ በአፋር ህዝብ የተከበረና ትልቅ ሰዉ ስለሆነ ጌች ደሞ በጣም ንቆ ነዉ ያናገረዉ ስለዚህ የአፋር ህዝብም ይሠማቸዋል ጌች ይቅርታ ቢጠይቅ የተሻለ ነዉ
2026-09-02 14:57:06
366
mustefamohammed455
bafamo design :
አይችልም ማለት ምን ማለት ነው ብሮዬ
2026-09-02 15:03:32
123
oumeralafari
Qumar | عمر :
አትችልም ብሎ ለምን ያጣጥላል
2026-09-02 15:06:55
207
zahrako68
ahmed afar :
አይችልም ማለት እና አፈሩ ማለት ምን ማለት ነው
2026-09-02 14:58:43
77
ramadannew14
Ramu :
Afar kald Ayakim 👌
2026-09-02 15:09:17
40
seidhassen80
seyata :
አቅም የለዉም ማለት ምን ማለትነዉ ፋራ
2026-09-02 16:39:32
53
bruktawittefera
ብስኩት ♈❤ :
ETFC ባንተ ነው የምወደው🥰🥰🥰
2026-09-02 14:52:45
45
imaster22
I master usmi :
ጥሩ ጥሩዋን ብቻ አታዉራ ምንም አይችልም ያለዉን ለምን ተዉካት? እስኪ ሰወች ፍትሃዊ መሆንን ልመዱ
2026-09-02 16:43:22
25
joybang8890
joybang :
2v2 we need something new
2026-09-02 14:29:29
111
aliyayo77
Ali ✨️ :
እሱን ቃለመጠየቅ ጠይቀዉ👍 ሀሳቡ ይገበሀል
2026-09-02 14:33:36
94
eden.getaneh12
Eden Getaneh :
ewnet new gobez
2026-09-02 19:10:11
0
osman.taha29
Osman taha :
2026-09-02 15:03:03
10
enagmail.com19
Dawit 19 :
ጥሩ እይታ ነው👌👌
2026-09-02 14:43:27
20
medina.mohammed637
medina mohamed :
Ere ftehawi hun
2026-09-02 18:34:44
0
dr.obgy
Dr. 21 27 :
ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነ ሰው አንዲስ የቢዝነስ መንገድ እንዲሁም ለስፖርታዊ እድገት ይዘው ሲመጡ ፣ብዙዎች የምቀኝነት መንፈስ ተጠናወታቸውና በሃይማኖትና በብሔር ውስጥ ለመደበቅና ፕሮግራሙን ለማዘጋት ነው የሚጥሩት ፣ስለዚህ እነዚህን ተዋቸው ፣ከሁሉም ነፃ ሁኖ በ ፕሮፌሽናል መንገድ ለመወዳደር ብሎ የሚመጣ ካለ በመስፈርቱ መሠረት ማወዳደር ነው ።
2026-09-02 15:06:29
39
mubarek5858
Muba :
ጌታቸዉ ትክክል ቢሆንም የተናገረበት መንገድ ስነምግባር የጎደለዉ ነዉ ብዬ አስባለሁ
2026-09-02 15:01:49
58
user6749222861356
user6749222861356 :
Be fair .what getch say was not right cuz he mention his tribe not his name and he said he is not strong but he dont know him
2026-09-02 18:43:00
0
kuzi__kune__12
ᴍʀ.𝐀ᵀᴬ𝚔ᴜ𝐋 🇹🇷 :
እንደዛ አላለም እሱ ያለዉ ምስተር ሀሰን ሞሚን አቅም የለዉም ነዉ ያለዉ ስለዚህ video ደግመህ እየዉ
2026-09-02 15:50:28
13
selamei36
selamei :
እኔ ሙስሊም ነኝ ገን መቼም ሀሰን መግባት የለበትም እኛ የምንፈልገው እስፖርት ነው 🥰
2026-09-02 15:08:32
44
jelaluawel0
alhamdulila :
ስም አለው አፉሩ ለምን ይላል
2026-09-02 14:56:05
8
sadik.ali025
Sadik Ali :
ጌች ባጠቃላይ ተገቢ ንግግር አደለም የተናገረው። "እቅሙ የለውም። ሊኖረውም አይችልም እናውቀዋለን እኮ" ማለት Personal ጉዳይ የመሰለ ከልክ ያለፈ ንቀት ነው። ምኑን እንደናቀው አላውቅም
2026-09-02 16:29:49
6
m.kedir10
𝗠𝗢𝗛𝗔𝗠𝗘𝗗 𝗞𝗘𝗗𝗜𝗥® :
You guys afraid of his potential, Just don’t talk about him and his People, first try to understand the truth just asking ( interview) him because In Addis Ababa With you
2026-09-02 15:19:21
13
malda101306
ማልዳ :
ይቅርታው ከልብ አልነበረም ማለት ነው
2026-09-02 14:54:07
21
yacya17
𝐋𝐢𝐣 𝐀𝐡𝐦𝐢𝐬𝐡𝐢-𝟏🇨🇦✔️ :
ልጁ በአፋር ህዝብ የተከበረና ትልቅ ሰዉ ስለሆነ ጌች ደሞ በጣም ንቆ ነዉ ያናገረዉ ስለዚህ የአፋር ህዝብም ይሠማቸዋል ጌች ይቅርታ ቢጠይቅ የተሻለ ነዉ
2026-09-02 18:06:42
6
baki.lala
Baki lala :
እሄ ለምንም አይሆንም
2026-09-02 14:32:31
24
To see more videos from user @jemii_fn, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About