@quranamharicofficial: ሶላት ውስጥ ሆነህ የጠፋብህ ነገር ትዝ ብሎህ ያውቃል? 😅 ብዙዎቻችን ሶላት ላይ ስንቆም አእምሮአችን ሌላ ቦታ ይሄዳል። ይህንን አጭርና አዝናኝ መልእክት አይተህ ለወዳጅ ዘመድህ ሼር አድርግ🫡 📌 አላህ ፊት ስንቆም ልባችንንም አእምሮአችንንም አዘጋጅተን ይሁን! Have you ever remembered a lost item right in the middle of your prayer? 😅 Sometimes our minds wander when we stand before Allah. Watch this quick comedic lesson with our favorite characters and share the reminder! 📌 Focus your heart and mind when you pray! #prayer #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #goviral #MuslimTikTok #foryou