@firaol.t10: የከፋው ሰው ሲሄድ አይሰናበትም ለዛ ነው ምንም ሳልላት የሄድኩት … ዳግም ላንገናኝ ተለያየን ……በደንብ ሳልሰናበታት ተለያየን ….አዎ እንዲሁ ብንለያይ ይሻላል ክፉ መናገር አልፈልግም በርግጥ ብፈልግም አልችልም…ግን አሁንም በልቤ ትልቅ ቦታ አለሽ .. አይ ያቺ ቀን የመጨረሻችን እንደሆነ ባውቅ በደንብ አቅፍሽ ነበር 🫂….ሰላም ሁኚ caption by Freakyfire📸

Freaky📸Fire..✍️
Freaky📸Fire..✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 14:59:12 GMT
23666
3023
26
348

Music

Download

Comments

user803086552
Kalki-etay :
የሄድክበት ምክንያት ባውቀው ደስ ባለኝ ስንት ምሽት በጣይቄ እንቅልፍ እንዳጣው ትራሴን በእንባ እንዳረጠቡኩ ብታውቅ ምን ትላለህ ስንቴ እንድትመጣ እንደጠበኩ ትመጣለህ ስል በተስፋ 😭 አሁንም ጥበቃዬን አላቆምኩም ። ትመጣለህ? እኔም ናፋቄሀለው! መመለስ በቢቻል ባላጣህ ወይም ቀድሞ ባላውቅህ ግን ማወቄ አይቆጨኝም ደስ የሚል ጊዜ ነበርን። ልጠብቅህ😔
2026-09-02 16:09:22
9
12mita22
ጥቁር ሴት🌸🌼 :
ያቺ ቀን የመጨረሻችን እንደሆነ ባውቅ በደንብ አቅፍሽ ነበር 🥹
2026-09-02 16:35:20
9
enate61
hass :
ምን አለ ምክንያቱን እንኳን ባዉቅ🥺🥺
2026-09-02 18:36:56
1
user2234631473380
Nani ✨🌸 :
lene new yemeselegh maryamn mn aynet getemeh new ante gn 😭😭💔
2026-09-02 18:35:55
4
jemihabib1
jemi💞 :
silnt repost😭
2026-09-02 18:27:04
1
user9188829635121
@Rahma :
Ayzoh wendme🥰
2026-09-02 15:04:08
1
new...150
hikma ꨄ𓃬 :
Yes i
2026-09-02 20:39:22
0
ephremb17
EB17 :
the same pain😏
2026-09-02 20:36:40
0
biniyam...fafa.0
@ Biniyame yenatu . 16 ฿❣️❣️ :
🔥🔥🔥
2026-09-03 17:16:48
0
fitusmt
🎧𝓯𝓲𝓽𝓼𝓪🛫𝔤𝔞𝔫𝔤🛬💊 :
@𝕓𝕚𝕥𝕒𝕟𝕚𝕪𝕒 🍫🍫
2026-09-03 08:11:18
0
dagi_furniture_dessie_
Dagm furniture👌_24 :
👌👌👌
2026-09-02 16:12:47
0
me.rcy19
Mercy :
😥😥😥
2026-09-02 15:44:24
0
user543810162049
user543810162049 :
🥰🥰🥰
2026-09-02 15:42:48
0
kiiyyaa7200
🇵🇸🛡🗡𝖐𝖔𝖒𝖆𝖉𝖊𝖗⚔️🇵🇸 :
😥
2026-09-02 15:09:36
0
estifo1312
Estifo Dire :
🥰🥰🥰
2026-09-02 15:04:00
0
wengi49
wengi12♊️❤😍😘 :
🥺🥺🥺
2026-09-02 15:01:56
0
jokerr2323a
Joker :
@@Seni🥋
2026-09-03 19:00:12
0
To see more videos from user @firaol.t10, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About