@meronghetnet: በአንድ ወቅት ገጣሚዋ ምልዕቲ ኪሮስ ጋሽ ስብሃት ገ/እግዚአብሔርን የማግኘት አጋጣሚ ነበራት ። ስብሃት "ይህን መፅሃፍ አንብበሻል?"ሲል ይጠይቃል። "አይ አላነበብኩም" ትለዋለች። እሱም "ምንም አልቀረብሽም" ሲል ይመልሳል። ስብሃት እሷን ብቻ ሳይሆን ማንንም አንብበሃል ወይ ብሎ ጠይቆ አላነበብኩም ሲባል " ምንም አልቀረብህም" መልሱ ነው። እንዲህ የሚለው የተጠየቀው ሰው እንዳይሳቀቅ እንጂ 'ባለማንበብህ የሚቀርብህ ነገር የለም' እያለ አይደለም። ከራስህ ተወዳጅተህ የማንበብ ግዴታ እንዳለብህ እንድታውቅ የማንቂያ ደውል ሊደውልብህ እንጂ 🔔 እናንብብ!!! * * * መቼም ምልዕቲ ኪሮስ ሲባል "ኸረ አምሳለ - ኸረ አምሳለ" በሚለው ግጥሟ የማያቃት ሰው ካለ «ምንም አልቀረበትም» ለማለት እገደዳለሁ😀 * * * ገጣሚዋ በአሁን ሰዓት 'ደምፀ ቃል' በሚል አዲስ ስራዋ ከተፍ ብላለች። ተሻምተን እጃችን በማስገባት ማንበቡ የኛ ድርሻ ነው። ምልዕቲ ሆይ እንኳን ደስ አለሽ 🎇 .₀.

Meron Ghetnet
Meron Ghetnet
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 15:23:54 GMT
3927
397
3
25

Music

Download

Comments

anduyie
anduye :
ሜሪ እንሻማና ገዝተን እናነባለን ግን ግን ግን ምልዕክቲ የሆነ ምትረግመው ወንድም አለ ....ብናስታርቃቸው ......ብትመርቀው...🥰
2026-09-03 04:28:11
2
user2227441702292
Maya :
🥰🥰🥰
2026-09-02 15:34:35
0
elizabethendalkachew
eliz :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-02 17:05:38
0
To see more videos from user @meronghetnet, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About