@apostolicsuccession27: መጽሐፍ የያዘውን ይዞ ነው መቀጠል #አቡየክርስቶስ

አቡ የክርስቶስ
አቡ የክርስቶስ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 15:39:55 GMT
35978
4766
283
547

Music

Download

Comments

timespacenergy
misam :
Thank you Abu እነዚህ ሰዎች ግን ያለማስረጃ የፈለጉትን ሲዘባርቁ ለምን ዝም ይባላሉ
2026-09-02 17:05:37
47
natiwelday23
Fikir :
ብዙ ጊዜ የተሣሣተ ትምህርት ነው የሚያስተምረው
2026-09-02 16:37:13
74
etsub144
etsub144 :
I love my generation👏
2026-09-02 16:13:59
86
19og19
A.K.A OG :
ሁሉንም አቃለው አትበል። ሙሉን ስማው መጀመሪያ
2026-09-02 16:35:47
52
enenur7
Enu :
I think you missed the point ደግመህ ስማዉ
2026-09-02 17:09:15
12
antesh12
አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ :
ኧረ ገብርኤል ነው ያለው 😂🙈🙈
2026-09-02 15:52:51
30
beky1944
Biruk Gebrekirstos :
???i think u r Protestant
2026-09-03 16:48:41
0
ramatlehy
😜😏 :
bro miljawa genet kasgebah, mihret kasgegne this is essential
2026-09-02 22:51:04
0
bruk902
Buruk :
so What do u think abt the word that found in ተአምረ ማርያም ??
2026-09-02 19:31:40
0
christianbirhanu
Christian Birhanu የተዋህዶ ልጅ ⓶⓽ :
«ያለ ድንግል ማርያም ዓለም አይድንም» ሲባል፣ እሷ ራሷ አዳኝ ናት ማለት ሳይሆን፤ ያለ እሷ ንጽሕና፣ ፈቃደኝነት እና እናትነት አዳኝ ክርስቶስ በሥጋ አይገለጥም ነበር፤ ያለ ክርስቶስ መገለጥ ደግሞ ዓለም አይድንም ነበር ማለት ነው። እናትና ልጅ በድኅነት ሥራ ውስጥ የማይነጣጠሉ በመሆናቸው የተነገረ የክብር ምስጋና ነው።
2026-09-02 17:38:08
4
nahgon25
ወልደ አበቅየለሽ :
የመምህሩን የአስተምሮ አውድ እንድናደምጥ አላደረከንም ትንሽ ብንሰማው ጥሩ ነበር ።
2026-09-02 16:54:24
25
user9721805011527
ኢንጂኔር ሙጋቤ ዘብሄረ ኢትዮጵያ :
💯 exactly 💯💯
2026-09-03 14:02:59
0
tenu179
Tina_7 የክርስቶስ ❤ :
I love my generation 😂🤣🫠🫠🤍
2026-09-02 18:08:56
34
yemita2022
Yemita2022 :
Thanks Abu!
2026-09-03 01:23:22
0
yoniab7
𝐘𝐨𝐧𝐢 የክርስቶስ :
ደግሞ ዳንኤል ሳይሆን ገብርኤል ነው ያለው🙄😁
2026-09-02 18:10:41
7
net5911
N.E.T💫 :
እንዲ ባህሉ ተፅዕኖ ሲያረገን ነው። እንደዚህ መልስ ስጡበት ወዳጄ ቀጥልበት
2026-09-02 17:32:29
8
dr.tgyi
TGYI@(MD) :
u r right!!!
2026-09-02 17:32:13
2
eyehiedu
fekadu12 :
ተው አቡ ወደ ልብክ ተመለስ
2026-09-02 17:10:09
1
silassie_awi_
Gebre Silassie :
በቤተክርስቲያን መዋቅር ስር ሆነው ስህተት የሚዘሩት ላይም መስራት ከሌሎቹ የስህተት ተቋማት እኩል ትኩረትና ማስተካከያ ያሻዋል በርታበት BRO
2026-09-02 16:16:05
12
lenco.man7
ፍራኦል🤳 ዘሚካኤል 🇨🇦 :
እውነት ነው የለማርያም አማላጅነት ዓለም አይድንም የሚለው አባባል ትክክል አይደለም በማስተዋል ይሁን። በመፅሐፍ ቅዱስም ሆነ በቤተክርስትያናችንም አስተምህሮ እንዲህ የሚል ትምህርት የለም 🥰🥰
2026-09-02 17:49:59
6
bisrat6697
ይህም ያልፋል :
ግን በውስጥ አታወሩም አቡ እንደ ሀሳብ
2026-09-02 17:50:05
2
user8745735686014
በፀጋ :
የሚያነብ ትውልድ ተፈጥሯል ተረት ቀረ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተመስገን ።
2026-09-02 18:34:51
6
gebrye.com
ይባቤ(Ybabe)_𝕝𝕪𝕣𝕚𝕔𝕤💎 :
ከሚካኤል በቀር የሚያጸናኝ የለም! የሚለውን አብራራ
2026-09-02 18:54:41
0
babahabtamu38
baba :
በወንጌል እመኑ በርታ
2026-09-02 18:49:03
0
heairevxpwn
Grace 🎸🎸🇪🇹 :
ምልጃውንስ ከመፅሐፍ ጥቀስ
2026-09-02 20:40:07
0
To see more videos from user @apostolicsuccession27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About