@nikatdaily1: ጥበብ ሞታለች ወይስ ለጥቅም ተሸጣለች? 🤔 ሀገር ስትታወክ 'አርቲስቶቻችን' የት ገቡ? ዝምታቸው የጥፋቱ ተባባሪ አያደርጋቸውም? እናንተ ምን ትላላችሁ? 👇 #Ethiopia #Artist #VoiceForPeace #Habesha #wollo

ንቃት Daily (Nikat Daily)
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 16:13:08 GMT
130715
19373
383
2292

Music

Download

Comments

surafel338
ሱራ ቢታ :
ኢትዮጵያ አሁን ያላት ብቸኛ አርቲስት
2026-09-02 18:29:02
234
wendu_gizate
አዊ ጄራ ቤር ዜንጋ :
አርቲስቶቻችንማ ሲቸገሩ ብቻ ለእርዳታ ህዝቡን ሊለምኑ ብቅ ይላሉ😏
2026-09-02 17:20:46
159
fikregebru
Fikre Gebru :
ከንጉሱ በስተቀር
2026-09-02 22:46:01
29
sami.getu.raya
Sami (ጃውሳው)🇨🇬🇨🇬🇨🇬 :
ከዚህ በፊት አርቲስቶች ለምን ዝም ይላሉ ብዬ እኔም ስተቻቼው ከርሜያለሁ ነገሩ ግን እነሱም ልክ ናቼው ለህዝብ ለሀገርህ ብለህ ዋጋ ብትከፍልም መልሶ የሚያሳድድህ የራስህ ሰው አብሮህ የሚታገለው አካል ነው ስለዚህ አርቲስቶች ዝም ማለታቼው አንድ ነገር ቢደርስባቼው የሚደርስላቼው ስለሌለ ነው እኔ አልፈርድባቼውም አሁን ብዙ ተምሬያለሁ በዚህ ትግል ዋጋ እኛ ከፍለናል ጉዳት ሲደርስብን ግን ከጎናችን የቆሙልን ትንሺ ነበሩ በዚህ ዘመን አብረህ እንዳትቆም የሚያደርግህ መተማመን ስለሌለ ነው 👏
2026-09-02 17:28:27
9
zerihun.aschalew8
addisu belete :
ድምፁአሀንምአለ
2026-09-03 15:12:14
35
useraysq6auv5f
ዳዊት ድጂታል መዝናኛ :
እነተ ቴዲ አፎሮ እነ ዳኜ ዋለ አሉ ሌላው አርቲስት አይደለም
2026-09-28 10:20:55
5
biniam.asfaw2
BINI :
እዉነትን መናገር ሃፅያት የሆነባት ሀገር ናት ወንድሜ
2026-09-02 17:24:33
14
sisay162525
sisay :
ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የምትናገራቸው ሁሉ እውነት ነው ሰሚ ካለ
2026-09-06 15:30:09
6
natiman_999
Nati_ art@_ :
ልክ ነህ እውነት ነው ግን ቴዲ አፍሮ የድርሻውን እየተወጣ ነው
2026-09-02 19:09:31
27
antenehzewdu500
anteneh zewdu :
Ethiopia in Present tense
2026-09-07 17:03:26
1
mikiyasyehualawerk
miki ፋፊ :
2026-09-04 09:07:28
12
user79618818852017
ሙሌ አዋሽ :
ቴዲ እድሜ ይስጥክ
2026-09-04 18:52:43
4
edris2522
Edris :
መቸም ሰምቶ ተግባር የሚፈፅም ካለ ንግግርህ ትምርት ነዉ
2026-09-15 19:11:53
1
aberayimam22
Aberayimam22 :
አቦ ትክክል ነህ!!!
2026-09-02 22:55:01
1
ashenafi.diriba72
Ashenafi :
first comnt
2026-09-02 17:30:38
2
user2385085960612
teowdros zerefaw :
ወድሜ ሲበዛ የህዝብ ድምፅ ነህ ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ያርዝመዉ
2026-09-03 13:50:02
7
tg123ab
tg123ab :
ቴዲ ኢትዮጵያዊ🙏
2026-09-06 18:10:58
1
mohammedmanctiy
Mame Man ctiy💜💜💜 :
ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
2026-09-02 17:32:27
2
abdusofian
Lij@abdu :
እውነት ነበር ሰሚ እንጅ የሚረዳ የለም
2026-09-02 17:10:02
3
userc3y6nxj5y0
🅗🅐🅢🅢🅔🅝☪️ :
አንተ ብቻ አዉራ💪💪💪💪
2026-09-27 09:05:44
1
barchgmail7
ባርች :
"ከአወዳደቅ ሁሉ መጥፎ በሆድ መውደቅ ነው"
2026-09-02 17:23:12
3
abewet.abebaw.tad
Abiewet Abebaw :
ማሪያም ትለያለህ
2026-09-02 17:19:32
2
baiiiiiiiiiiiiiiiiiii46
eyob :
እሱ ብቻ ነዉ ያላት ኢትዮጵያ
2026-09-26 17:53:42
2
abubekeryesuf376
Abubeker :
ትለያለህ እዲሜ ይስጥህ ወዲም
2026-09-26 09:49:42
1
lioveyou461
ባለ ሀገር :
first
2026-09-02 17:10:28
1
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About