@abdulkerimhusen63:

عبدو ወሎየው🥷
عبدو ወሎየው🥷
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 02 September 2026 16:40:29 GMT
23468
1610
269
284

Music

Download

Comments

amirayimamgma
ጥቁር አዝሙድ :
ይመችህ ደሞ የሚያሽቃብጡት ጭራሽ ቀንታችሁ ይላሉ🤣🤣🤣
2026-09-02 18:10:47
64
yomi8543
zєуиєв[زينب]¶🌸 :
እኔ ወላሂ ኒቃቢስት አይደለሁም ነገር ግን ኒቃቢስ እህቶችን አብጠለጠሏቸው የሆነ ነገር ሲፈጠር ኒቃቢስቶች ኒቃቢስቶች ቀንተው ነው ይላሉ ይላሉ ለምን? እኔ ብዙ ነገር ታዝቢያለሁ በጣም ያሳዝናል🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-02 20:42:26
78
mariyem689
mariyem :
.Yes💓💓💓💓💓.Tnxs
2026-09-03 16:37:45
0
ababi.my
fayyaa ko🫶🫶 :
wly wly unete now enem giragatonyl
2026-09-03 17:41:09
0
ameterehman6869
®عش ماشعٔت فإنك ميتam Muslim® :
ሁሉም ለእውቅናነው ህዝቤ ንቃ በዚህ ዘመን ለመኖር እንጂ ለሀቅ የሚኖር የለም😁😁
2026-09-02 20:43:04
16
m593665
Ãĺmĩ ✝️🦋 :
እንኳን አደረሳችሁ ካልተገለፀም ወደ አልቀበልም🤣
2026-09-03 13:49:22
4
bint0286
bint :
አው ወላሂ ይህንን በወንድማችን ሁሴን አህመድ አይተናል🙌
2026-09-03 08:36:31
2
abu.ubeyd1
አቡ ዑበይድ - Abu Ubeyd :
ጀዛከላሁ ኸይራ ወንድሜ
2026-09-02 17:47:20
10
alahuakber123
mohammed awel :
አኔ አንድ፣ጥያቄ፣ልጠይቅህ፣ሰው ፈፁምነው፣አይሳሳትም፣እስኪ ንገረኝ
2026-09-03 11:05:58
1
al.furqan633
أبو عبد الله :
እስኪ ማስረጃ አምጣ ኒቃብ ግዴታ ለመሆኑ አንድ ማስረጃ ማንም ሰው ግዴታ የሚል ካለ ስጡኝ
2026-09-03 02:59:16
0
ferehankdm2025
ፈረሀን :
ተው፣ለኡስታዞች ክብር ይገባል፣እንጠንቀቅ
2026-09-03 03:48:46
2
muhammed.mussa.yi
NEJA :
አምና የተናገረዉን ዘንድሮ ማይደግም ሰዉ ሊከተሉት አይበቃም 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
2026-09-03 00:15:27
5
will28725
ኩን ፈየኩን @💕 :
አሁን ሌለውን ተወው እነ አንተ አግብተሀል ወይ?
2026-09-03 07:32:00
1
abdul.aziz.essa
AbdulAziz Essa :
እስኪ ለምሳሌ ሀራም ነው ብለው ያስተማሩትን እና እንደዚህ ብሎ ለራሱ ያሸጋሸገ ኡስታዝ አምጣልኝ ለምሳሌ ያክል
2026-09-03 11:13:30
1
medi.love.u
medi love u :
ቅኔው ገብቶናል
2026-09-02 18:29:21
9
wolloyewa2008
Aylin🧕❤️wolloyewa🇵🇸🇹🇷🇪🇹 :
እኔስየገረመኝ አቂዳው የተለየ ሰው ኒካህ አይበቃም ብለው ለራሳቸው አሰሩ ለኛሲሆን ፈትዋውእራሱ ይከራል🥺
2026-09-03 10:35:21
0
m673916
SuSu የከላላዋ🍫✍️ :
እየቦታው ትክክል ማለት ደክሞኛል ተውኝ😁😁
2026-09-03 17:12:38
0
user56300555345480
samnej :
ሁሱ ላንተ ነው
2026-09-04 12:04:25
2
rihanass4
f :
እዉነት ነዉ
2026-09-03 05:31:14
0
saidsamira235
ያረቤ በዝነትህ :
ዝም ያለ ነጃ ወጣ🥰🥰🥰🥰🥰(
2026-09-03 11:32:16
4
9672891hasen
Abu Muhammad :
ምን አለ ተሣሥቻለሁ ይቅርታ ቢሉ
2026-09-03 04:51:28
5
ftiha.ftiha4
Ftiha Ftiha :
ማንኛዉም ሰዉ ወጣትነት ላይ ሊሳሳት ይችላል አላህን ፈሩ
2026-09-02 20:47:34
0
aaa8899.gmil.67
Aaa8899 gmil 67 :
እስበሳቸው ሃላል እሚያረጉት ነገር ጉርብ መስርተው መጀመር ባሁኑ ሰአት ለድን ኗሪ የለም ለጥቅም ለእውቅና ነው
2026-09-02 21:37:29
3
husman799
ካልገባት ዝለላት :
አንድ ሰው። ብር ጠፋውና የሆነ ገበሬ አጊኝቶ ሰጠው ተመስገን ጌታየ እንኮንም እቃልቻ እጂ አልዶልክብኝ ብሬን አለ። እንደት ይህን ትላለክ ቢሉት። እንደምንም አርጎ አግራርቶ። ሀላል ያረጋት ነበር አለ
2026-09-02 20:25:12
2
asmaa.hussen6
Asmaa Hussen :
Ine Rasu yiigermenyal demoo ikoo siitet siniill Qentachu new yilallu 😅 wayy gudd
2026-09-02 18:39:07
1
To see more videos from user @abdulkerimhusen63, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About