@abel_abuna7: የስልክ ድምፅ ቅጂ - ሶስት ጠቅላይ ፀሐፊው እና የሚዲያ ሠራዊታቸው እርሳቸው ቀላል ሰው እንዳይመስሏችሁ። ወዲህ የካውንስሉ ሴክሬታሪ ጄነራል (ጠቅላይ ፀሐፊ) ናቸው። ስርካዊ የቢሮ ስራዎችን ይሰራሉ፣ በየመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያቀርባሉ፣ ሀገራዊ ጉዳይ የሰነቁ ስብሰባዎች ላይ ይታደማሉ፣ ወዘተ ... ። ወዲያ ደግሞ በግልባጩ የሚዲያ ሰራዊት መሪ ጂኒናር (ጄነራል) ናቸው። የሚዲያ ሰራዊት ይመለምላሉ፣ ስልጠና ይሰጣሉ፣ መመሪያ ያወርዳሉ፣ አቅጣጫ ያስቀምጣሉ፣ አጀንዳ ቀርፀው ያቀርባሉ፣ በሠራዊታቸው የተሰራውን ስራ ይገመግማሉ፣ ተቋማዊ (ህጋዊ መሳይ) ሽፋን ይሰጣሉ ለቀጣይ ስራ ያሰማራሉ። የሠራዊታቸውም ሹመኛ "ንቃ" በሚል የቲክቶክ ገፁ የሚታወቀው ሰው ነው። የሚዲያ ሰራዊት አባላትን ይመለምላል፣ እርሳቸውን ወክሎ በስሩ ያሉትን አባላት ይሰበስባል፣ ሳምንታዊ የዋትስ አፕ ስብሰባ ያዘጋጃል፣ ከእርሳቸው የወረደለትን መመሪያ እና የተቀበለውን አጀንዳ በአባላቱ መካከል ያሰርፃል። እንደ ፍሬዘር፣ ሀደ ስንቄ፣ ግሩም፣ ቢላሉ ወዘተ የተባሉት የሚዲያ ሠራዊቱ አባላት ደግሞ በተጠንቀቅ ትዕዛዝ ይጠብቃሉ ይቀበላሉ፣ ይፈፅማሉ ፣ ሪፖርት ያቀርባሉ፣ በቀጣይ የሚሰጣቸውን አጀንዳ እና አቅጣጫ ይጠብቃሉ። ለማንኛውም የቃለ ህይወት መሪዎች ያለባችሁ የቤት ስራ ጥቂት አልመሰለኝም። ማስታወሻ:- ይህ የድምፅ ቅጂ ከሁለት (ሰዓት ተኩል በላይ የሚሆን) የካውንስሉ ጠቅላይ ፀሐፊ ከሠራዊታቸው ጋር በተለያየ ጊዜ ካደረጓቸው ስብሰባዎች መካከል ለናሙና የቀረበ ነው። ቴዎድሮስ ተጫን

Abel Abuna
Abel Abuna
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 16:56:03 GMT
8922
457
45
347

Music

Download

Comments

eklek_tos
￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴￴￴ ￴￴￴ ￴￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴ :
￴ ￴￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴:what do you think of your journey can you tell us how you become this abuna
2026-09-02 20:53:52
0
moshedayan87
Moshe-Dayan :
Pator Getinet Geta Yibarkew jegna👍
2026-09-02 18:26:12
0
minase3772
Minase :
Money heist from Church
2026-09-02 17:49:29
12
forward20271
Then & Now :
Weyine Belachew! Our county failed on wrong hands! Painful!
2026-09-02 19:48:04
0
rehoboth2025
Rehoboth :
am really shocked and scared 🥺🥺🥺abela is that nika?????🥺
2026-09-02 18:19:30
0
samikale77
Sami kale :
Nika finally 😁
2026-09-02 18:49:35
0
jesuslovesy07
ማራናታ Reformed❤️❤️ :
ኒቃ ነው እንዴ?
2026-09-02 18:16:11
1
yoakin35
yoakin35 :
አሁን ዘላለምን አመንኩት
2026-09-02 18:13:41
2
jermi.11
jermi.11 :
ንቀት ነው ሆስፒታል ሆኖ ስብሰባው ላይ ማይገባው😂😂😂
2026-09-02 18:43:32
1
elroe1231
Zowi :
ከባድ ነው🥺
2026-09-02 17:03:52
0
yohanstamirat
Yohans Tamirat :
ኡኡኡኡኡኡ ምን ጉድ ነው🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-02 18:15:51
1
liuli.zinabu
ፓፓ :
አቤላ ሞሳድ
2026-09-02 18:57:34
1
user8009934411808
user8009934411808 :
ጌታ ሆ ቶሎ ና
2026-09-02 17:55:43
1
danigech203
Daniel Getachew :
አቤት ዘመን አቤት ክርስትና አቤት መሪ አቤት ተመሪ😭😭😭😭😭
2026-09-02 19:14:51
0
ddggi33
Hg2026 :
እግዞ
2026-09-02 19:59:38
0
fekadu288
fekadu :
ንቃ ተብዬው ማፈሪያ ነህ ሪፓርት አድርጉ በጣም ማፈሪያ ነህ
2026-09-02 19:36:18
1
betsinunu
Betsinunu :
ዛሬ ላይ ስለተጋለጠ እንጂ ትላንት ከትናንት ወዲያ(ከዚህ ቀደም) ስንት ነገር ተሠርቶ ይሆን??
2026-09-02 20:01:18
0
rehoboth2025
Rehoboth :
am really sorry 😞 🥺
2026-09-02 18:24:02
0
jesuslovesy07
ማራናታ Reformed❤️❤️ :
ኡኡኡኡኡኡ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ምንሰመው😭😭😭😭😭
2026-09-02 18:01:44
0
_ribka21
kukusha :
ይሔ ሰውዬ ግን 😳😳😳
2026-09-02 18:10:22
0
aberaderaro
Abera Deraro :
አቤት ጌታ ሆይ አንተ ድረስልን...!
2026-09-02 18:09:55
0
be_hab
be_hab :
የክፉዎችን ምክር ከንቱ የሚያደርግ ጌታ እንዳለ የሚያስታውሳቸው ያስፈልጋል🙏🏻🙏🏻
2026-09-02 18:34:23
0
keberro
🤍 :
መዝ 1:1
2026-09-02 18:33:52
0
tsigetekalegne
tsigetekalegne :
Gata hoy
2026-09-02 18:22:39
0
abenezermerdekios
Abeni Grace :
first
2026-09-02 16:58:48
0
To see more videos from user @abel_abuna7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About