@alaazarhaimanot: ይድረስ ልበ-ቀና ለሆናችሁ ኢትዮጵያውያንን❤️ ጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን፣ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ፣ ቲክቶከር አዶናይ፣ ዶ/ር ኖ፣ እና ዩቲናስ ኑ የአንድ ልጅ ህልም፤ ነገር ግን የብዙዎች ተስፋና ድምፅ ሊሆን የሚችለውን የተማሪ አልዓዛርን ፋውንዴሽን እናቋቁም❤️💛💚 #AlaazarHaimanot #AlaazarFoundation #Ethiopia #fyp @seifushowebs @comedian_eshetumelese @yuti_nass @adonaymada @Dr.no24
Alaazar Haimanot🍋🍋🍋
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 17:21:51 GMT
Music
Download
Comments
Hiwi 1212 :
Ye jegnawoch jegna, God bless you
2026-09-04 08:35:16
1
tsigereda :
yne geta emebete maryam alech tidnalek abate🙏🙏🙏
2026-09-05 18:40:25
3
jovani gunners💪 :
እመነኝ ስውሯ ማርያም ሂድ በኪዳነ ምህረት
2026-09-03 17:54:24
123
mitek🍋🍋🍋🍋 :
እባካችሁ ታዋቂ የሆናችሁ ሰወች አግዙት ጠንካራ ልጄ ነዉ አበረታቱት🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-02 17:30:51
128
Vladimir :
You'r our Hero We are with you be strong🥰🥰🥰
2026-09-04 05:55:13
1
geni :
egzeabher yemare yena wed wendme bertaligh ante tenkara gobez lij neh
2026-09-05 10:47:31
1
የኔእናት ማርያም ናት :
የኔወድም እማምላክ በምልጃዋ ትክፈትልክ
2026-09-03 16:41:54
30
Tagese Aymelo :
ትድናለህ
2026-09-05 19:14:36
2
hana :
Egziabher yimark wendme
2026-09-04 18:52:47
0
dagmawit :
የኔ ጀግና ያሰብከውን ሁሉ ታሳካዋለክ አምናለው እግዚአብሔር ይርዳካል🙏🙏🙏
2026-09-04 09:10:03
10
emebt :
የኔ ጌታ ሐልምህ የሳካልህ የኔ ወድ
2026-09-03 08:50:11
12
sla yenatwa lij :
siwurua maryam tmark 🙏🙏🙏
2026-09-05 06:08:01
0
Emuyethebest :
እመአ አምላክ ትማርህ የኔ ልጅ
2026-09-04 10:57:34
4
Tigist Tedy :
የኔ ጀግና ልጅ እግዝያብሔር የልብሕን መሻት ይፈፅምልዕ የኔ አባት ሁሉንም ታገኛቸዋለክ ትደሰታለክ እመነኝ እልምህም እውን ይሆናል ድግል ማርያም ትርዳክ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-09-04 05:47:07
7
esrael :
ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ትማርህ ወንድሜ አይዞን 🙏🙏🙏
2026-09-05 08:09:47
1
mummy2145 :
ፈጣሪ ይማርህ የኔ ትንሽ
2026-09-05 13:16:34
1
hana yemaryam lij :
የኔ ጀግና ፈጣሪ ይረዳሀል ካሰብክበት ትደርሳለህ እሺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-03 02:42:12
11
ደሜ ከበጌ ምድር :
ፈጣሪ አምላክ ጨርሶ ይማርህ
2026-09-04 05:24:27
2
user4498314795425 :
ዬኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅክ
2026-09-02 17:35:01
5
Yirged Mihret :
ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ
2026-09-03 03:43:09
2
Frehiwot :
እግዚአብሔር ይርዳህ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-03 02:47:09
2
Nati Boy 30እግዚአብሐር ይመስገን :
ጀግና ነህ በረታ
2026-09-03 03:35:57
2
e Neymar :
እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ
2026-09-03 08:48:26
3
jemila :
ከሁሉም፣ማስተር፣አብነትና፣ባለአደራው፣ቢደርሱልህ፣አሪፕ፣ነበር፣አላህ፣ይድረስልህ
2026-09-05 07:13:22
1
mimi :
የኔውድ አተ እግዝሐብሔር ልዩአርጎ ነው የሰራክ የኔልዩ እግዛብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልክ
2026-09-05 17:49:13
1
To see more videos from user @alaazarhaimanot, please go to the Tikwm
homepage.