@veronicaadane: Copy link and share #መጠሪያዬ

Veronica Adane
Veronica Adane
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 17:26:02 GMT
265006
57727
1226
4614

Music

Download

Comments

yebichuu
Yebichu :
"ቬሮኒካ አዳነ እባላለሁ" አቤት ጨዋ የጨዋ ልጅ ስነ-ስርዓትሽ ደስ ሲል❤️🙏
2026-09-02 18:10:35
732
kiya.abera61
Ema&kiya :
ene demxe aleg
2026-09-15 19:24:32
0
tsega4441
tseጋ :
ታስታውሻለሽ መጠሪያዬ የሚል አልበም ልለቅ ነው ብለሽ ከተናገርሽበት ቀን ጀምሮ instagram ላይ 30 ቀን ቀረው 29 ቀን ቀረው እያልኩሽ በየቀኑ እፅፍልሽ ነበረ ከዛ የሄቨን ጉዳይም ሲፈጠር በዛው ቀጠልኩ እና የዚን ያህል በጉጉት ጠብቄው የሰማሁትን አልበም ካንቺ ጋር ፐርፎርም የማድረግ እድሉን ባገኝ በስመአብ it's dream በብቃቴ እተማመናለሁ ግን በ አንድ ሚሊየን ቪው መሆኑ ትንሽ አስጨነቀኝ ግን በጣም እወድሻለሁ ከናልኝ ጀምሮ እስከ መጠሪያዬ ደርሰሻል አሁን ደሞ ሁሌ ምትመኚውን ነገር ልታደርጊ ነው መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ ❤
2026-09-02 19:19:05
359
fre.haile.mariam
Fre Haile mariam :
yene nat yene hlm anchi maggnat new ena endanchi mehon enate tmut lagegnsh betam lagegnsh efelgalew ewedshalew🙏❤️
2026-09-02 17:34:49
114
gracegirl177
GraceGirl♡ :
አብይ ግን national id አውጥቷል🤔
2026-09-03 05:45:31
33
yitu0208
@yitayew Music :
መልካም እድል ለኔ እና መሰሎቼ musicians🤦
2026-09-02 19:16:00
39
yordi_b_
yordi🌟 :
hey venu my name is yordanos and I'm such a fun of yours since u started singing and I really really want to work with u even if I don't get all the gifts u mentioned but I don't wanna show my face singing because of personal problems for now.but if u can help me with anything else lemme know love u so much and I will always be ur number 1 fun💕
2026-09-05 07:22:13
9
samrina149
ሳምራዊቷ 🌸 :
🗽⃢🗿 ማንም ይሄንን አይኮምትም 🤗
2026-09-02 17:33:17
13
tamekeyo27
ታሜ (ላይቀ) :
ቬሮኒካ ነገን ሳይሆን ዛሬን ምትኖር ዘመናዊ ሴት
2026-09-02 20:46:24
15
mieta.enatliya
@enat Eshetu liya :
yne wud enime alew❤️❤️🙏🙏atrshgh❤️❤️
2026-09-03 08:44:31
6
carpaintwork
Color mixer :
የሚገርም እድል ነው ድምፅ ያላቹ ተጠቀሙበት 👌
2026-09-02 17:43:22
18
kanarimk1
Official ዜመኛው 🎙 ባለ ክራር :
በናትሽ እናቴ በሪሁ እባላለው የመቐሌ ልጅ ነኝ ለጥበብ ደግሞ ጥልቅ ፍቅር ኣለብኝ ና ኣግዚኝ እህታለሜ 🙏🥰🙏
2026-09-02 20:19:34
20
selinaqueen477
ሰሊና-RECORD :
ብሳተፍ ደስ ይለኝ ነበር ግን I'm not stay for Ethiopa 😭😭😭😭 ለሁላችሁም መልካም እድል የኔ ልዩ ሁሌም ትለያለሽ እመብርሃን ከፊትሽ ሁሉ ጊዜ ትቅደም ❤️❤️❤️
2026-09-02 19:30:40
18
yona23456
Baby kiya :
እባክሽ ፡ ልጄ ፡ አለች ፡ እባክሽ ፡ በተፈራ ፡ ሞት❤️
2026-09-03 05:46:55
9
abayi6588
abayi💞 :
first
2026-09-02 17:29:30
21
novi334670
Novi🌸 :
Veronica benatsh ig lay reply adrgilgn rosella bemil account sle voice asteyayet endtsechign teykesh neber begeta yhn kayesh eshi beygn
2026-09-03 06:02:39
1
made.edit3
MADEEDIT 👣 :
ቬሮዬ በቴሌ network ነገም አልጨርሰው😭
2026-09-02 17:41:44
28
kira03528
kira :
ንጉስ ነው ህልመኛ አቅሙን ብታይው በሱፍቃድ ኪያ💪💪💪💪💪
2026-09-02 23:47:05
11
jimmytadesse2
JIM :
እወድሻለሁ
2026-09-02 17:28:56
7
ephremgirma38
Ephremgirma38 :
እህቴ በጣም አሪፍ ድምፅ አላት ኢትዮጵያ ሆና ሞክራ ነበር ግን ወደ አረብ ሀገር ሄዳለች 19አመቷ ነው እባክሽ እርጃት ቬሮኒካ
2026-09-02 17:40:11
5
fk.2121
fk@21 :
ቬሮኒካ እንዴት ነው ወዳንቺ የምልከው ዘፈኑን ሰርቻለሁ እባክሽ አካውንቴን እይው fk@21 ነው🥰
2026-09-07 19:30:31
2
To see more videos from user @veronicaadane, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About