@dagymili: «ጅሩ አርሴማ: የ ረጅም ዓመት ምኞቴን ዛሬ አሳካሁ፤ ከዚህ በኋላ ምንም ቢሆን አይቆጨኝም።ከሦስት ዓመት በፊት በጽኑ ታምሜ ከሦስት በላይ ቀዶ ሕክምናዎችን አድርጌ ነበር ማንም ሰው ሕመሜን አልተረዳኝም ነበር፤ ሁሉም ዝም አለኝ። ከዛም አልፎ ለሥራ ወደ ውጭ ሀገር ሄጄ ነበር፣ ግን ታምሜ ተመለስኩ። ከዛ በኋላ ግን ተስፋ ቆርጬ ብዙ መጥፎ ነገር አሰብ ነበር፤ ግን በዚህ መካከል... ። በስተመጨረሻ ግን የሕመሜን ምንጭ ያወቅኩት እናቴ አርሴማ ደጅ (ጸበል) ነው። በዚያም ምክንያት በርካታ ነገሮችን አጥቻለሁ፤ በታመምኩበት ወቅት ሥራዬን ጨምሮ የእኔ የምላቸው ሰዎች ሁሉ ሸሹ ሁሉንም አጣሁ:አሁን ላይ ግን ከሁሉ በላይ የሚያስፈልገኝን ፈጣሪን አግኝቻለሁ: ከአባትም በላይ ከቤተሰብ በላይ ሆኖ ምንም ሳይጎድልብኝ ለዓመታት የተንከባከበኝን ሰው ቅድስት አርሴማ በራሷ ደጅ ሰጠችኝ:የእኔዋ ቅድስት አርሴማ በራሷ ደጅ ፈውሳኝ እነሆ እስከ አሁንም በሕይወት አለሁ። ብቻ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።@ቦንጋ ጌቴ ሴማኒ ቅድስት አርሴማ ገዳም
dagi mili
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 17:44:22 GMT
Music
Download
Comments
@ Maki y arsamiya :
እናቴ ሁሉን ትችላለች እንኳን ማረችክ 🙏🙏ደጅሽ ናፍቆኛል ሚስጥረኛዬ
2026-09-20 05:40:58
1
AYU 1612🌸 :
Enkwan Semaitwa Erdachik🙏🥰
2026-09-24 19:17:14
1
Rozi 🎂 :
enkwan lezi egziyaber abekak temesgen😘
2026-09-02 18:25:45
2
Enchu🦋 :
enkuan semaetua redachih dagi 🙏🙏
2026-09-02 19:02:15
3
simbo haji :
ledejesh yabikegn enat🥰🥰
2026-09-16 18:33:17
1
እናቴ ነሽ አለሜ🤱 :
yet naw
2026-09-03 07:17:18
0
sabinanegash :
yene wud wendm semaetuwa hulem ka.te gar tehun dagiye
2026-09-02 20:41:46
2
blue💝 :
er enate nafkeshig fekejileig ena lemta ene lejesh kanchi ereke alchalkum😔❤
2026-09-03 18:23:18
2
emebettt :
በግል እንዴት መሄድ እችላለሁ
2026-09-16 07:15:31
1
Abela :
ሰመአቷ ቅድስት አርሴማ እናቴ ባለውለታዬ🙏🙏🙏
2026-09-14 17:15:31
1
Abel Tadesse :
አሜን
2026-09-25 17:16:49
1
ayda meye :
ስወጣ መስቀሉ ጋር ሰደርስ ነው ምትናፊቃኝ እናቴ የሰንከታዋ ንግስት❤🙏❤🙏
2026-09-03 18:31:30
1
Wehib :
🙏🙏🙏6❤️❤️❤️6🙏🙏🙏
2026-09-21 18:18:26
1
Heluየሰማዕቷ🌸 :
ታድለህ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ🥺
2026-09-06 08:23:20
1
ኢሳያስ የስመአትዋ ምርኮኛ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-22 04:15:02
1
Mesay💐 :
Dagu🥰
2026-09-02 19:37:45
1
ኪያዬ😘😘 :
የእኔ እናት ቅድስት አርሴማ🙏🙏🙏🙏
2026-09-24 17:51:17
1
አስንቃ :
ከአዲስአበባለየትነው አትለፈኝ
2026-09-23 06:15:31
1
sebli ýe 27 :
enate🥺
2026-09-16 10:21:41
1
fish man :
አሜን አሜን አሜን[Pray][Pray][Pray]
2026-09-18 16:12:43
1
Anita jane :
እኔም ምስክር ነኝ የሰማዕቷ ተአምር ተነግሮ አያልቅም
2026-09-30 19:17:13
1
🧚♀️𝚖𝚊𝚔𝚒𝚝𝚊🦋 :
መስከረም 29 ጅሩ አርሴማ ውሰዱኝ 🙏በሰማእቷ
2026-09-20 20:53:58
3
HEWAN🦅 :
በአርሴማ ውሰዱኝ🙏🙏
2026-09-28 17:04:45
1
🦋tsige🦋 :
uuuuffff tadelke🥺
2026-09-30 17:40:48
1
Saba :
ቅድስት አርሴማ ያሰብከውን ሁሉ ታሳካልህ Brother🥰🥰
2026-09-02 18:11:26
1
To see more videos from user @dagymili, please go to the Tikwm
homepage.