@yebichuu: 2ቱ የትራፊክ የቁጥጥር ባለሙያዎች ለጊዜው ከስራ እንዲታገዱ መደረጉ ተገለፀ:: የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በከተማዋ የመንገድ ተጠቃሚዎችን ደህንነት ለማስጠበቅና የትራፊክ እንቅስቃሴን ለማስፈጸም በሚያከናውናቸው የመስክ ቁጥጥር ስራዎች ወቅት ከመንገድ ተጠቃሚዎች ጋር አለመግባባቶች እንደሚከሰቱ ገልጿል። በዛሬው ዕለት (ነሀሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም) በማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ ሲሰራጭ የዋለውን ምስል አስመልክቶ ተቋሙ ባወጣው መረጃ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች አብራርቷል፦ • የቁጥጥር ባለሙያዎች ደንብ የተላለፈን አሽከርካሪ የመንጃ ፈቃድ በሚጠይቁበት ወቅት "አልሰጥም" በማለት ስራ ማስተጓጎል፣ ስድብ፣ ዛቻ ወይም ሃይል መጠቀም በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር መሆኑ ተመልክቷል። • ተቋሙ በምስሉ ላይ የታየውን አለመግባባት ግራና ቀኝ ያለውን አካል ሚዛናዊ በሆነ መንገድ በማጣራት ላይ እንደሚገኝና እስከዚያው ድረስ በክስተቱ ላይ የተሳተፉት ሁለቱ የቁጥጥር ባለሙያዎች ለጊዜው ከስራ እንዲታገዱ ማድረጉን አስታውቋል። ህብረተሰቡ የችግሩን የማጣራት ሂደት በስክነት እንዲከታተልና ትክክለኛ ካልሆኑ መረጃዎች እንዲቆጠብ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ጥሪ አቅርቧል። የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት
Yebichu
Region: ET
Wednesday 02 September 2026 18:35:38 GMT
Music
Download
Comments
@ሚኪ ሚኪ :
የመጨረሻው ቦክስ ስለሳተዉ እንደኔ የተናደደ
2026-09-02 19:30:43
84
H :
ይመቸው ጀግና ነው
2026-09-02 18:50:42
53
kidumine1819 :
wond nk enatachewn👍👍
2026-09-05 08:44:50
0
SAIZ VOICE OF BUSINESS :
ለዛሁም ሁለቱን🔥🔥🔥
2026-09-02 18:46:27
22
her :
ምንህግአለ አንድሰዉ ለሁለትመምታት ተገቢነዉ
2026-09-02 18:47:33
26
muman :
ለሴዶ የተሰጠው ገንዘብ ተቀምቶ ለዚህ ሰው ይሰጠው👍
2026-09-02 21:02:22
19
🦋 ማኅፈድ 16📚📖📚📖📚📚📚 :
አንበሳዬ
2026-09-02 18:42:27
8
Kidy bag's👜👛👝 :
ተባረክ ሌላ ምንም አልልህም🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-02 19:27:59
8
alex gonderew :
ሽ ብትሆን ምን አለበት አንተማ በኔ ነው የወጣኸው በጣም ጀግና
2026-09-02 19:09:30
7
kuku@1011 :
የብዙ አሽከርካሪ ድምፅ ጀግና🥰
2026-09-02 19:34:10
7
ᴀʙʀʜᴀᴍ. ቅኔ ✍🏾 :
ደመላሽ 🤝
2026-09-02 19:23:10
4
Sinknesh21⚡️ :
አበሳ ይሸለም
2026-09-02 21:42:50
1
Monax :
ሰው ለሰው የማይስማማባት ሀገር ኢትዮጵያ እይይይ ፈጣሪ ሆይ ቶሎ ናልንንን
2026-09-03 09:21:34
1
esubet yetegur bet ekawoch💃💃 :
jegena newwew🥰🥰
2026-09-02 19:47:27
2
dani ye enatu lij :
jegna new getan💪💪💪💪💪
2026-09-03 04:36:00
1
Dani :
አይ ጊዜ
2026-09-02 19:11:52
2
ኤሰኽ አርብ 💪👊 :
ለዚ ሁሉ ተጠያቂዉ ETFC ና ጌታቸዉ ናቸዉ😳😳
2026-09-02 19:27:50
10
🌺🌺🌺 :
yetabatu💪😁
2026-09-02 20:19:39
1
Habtamu muler :
አሹ
2026-09-02 19:30:58
1
zedom_🎈🦶🦶 :
AI
2026-09-02 19:29:58
1
Jaeery ya Tedi💕 :
ልጁ ግን ገራሚ አንደኛ ነዉ
2026-09-03 06:28:19
3
fozi hubi :
jegnaaaas
2026-09-02 21:35:50
2
Yabsra02 :
አረ በለው መስራት alchalm😭
2026-09-03 07:20:23
2
To see more videos from user @yebichuu, please go to the Tikwm
homepage.