@suriagahannahjoy: Highwaist corduroy pants. Perfect pang everyday wear. Comfy suotin.Makapal fabric. #corduroypants #pantsforwomen #outfitideas #OOTD #trending

H&N Fashion Shop✨
H&N Fashion Shop✨
Open In TikTok:
Region: PH
Wednesday 02 September 2026 23:09:11 GMT
2521
4
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @suriagahannahjoy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የ2019 1ኛ ዙር ጉዞ ወደ እናታችን ጅሩ ሰንከታ ቅድስት አርሴማ 🙏 ጅሩ ሰንከታ ቅድስት አርሴማ ⛰ ሰንከታ ቅድስት አርሴማ ገዳም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ከአዲስ አበባ በደብረብረሀን 177 ኪ.ሜ ርቆ የሚገኝ ገዳም ሲሆን የቃልኪዳንና የበረከት ቦታ ነው 🙌  ገዳሙ ጋ ለመድረስ ከ3:00 በላይ የሚፈጅ አድካሚ የቁልቁለት የእግር ጉዞ ቢሆንም ከገዳሙ ደርሶ በረከቷን አግኝቶ የሚመለስ ሰው ግን ✨ ምንም አይነት የዳገት ድካም ሳይሰማው ይመለሳል 🚶‍♂️። የሰንከታ ቅድስት አርሴማ ጽላት በሰው እጅ የተቀረጸ ሳይሆን በእግዚአብሔር ፍቃድ የሰማእቷ ስም ተጽፎበት በመንበሩ ላይ የተገኘ ሲሆን ሰማእቷ በጸበሏና በእምነቷ ለሰዎች ተዓምር የሚትሰራበት ገዳም ነው 🕯። በገዳሙ ልባቸው ንጹህ የሆኑ ሰዎች ሲመቱት ዘንባባ ወይም የሰማእቷ ስዕል የሚገኝባቸው ድንጋዮች ያሉ ሲሆን ከዚህ ድንጋይ ውስጥ የተገኘውን ዘንባባ ወይም ስዕሏን ይዞ ወደ ቤቱ አስገቢቶ ያስቀመጠ ሰው ምንም አይነት የጠላት አሠራር በቤቱ የማይገባና በበረከት የሚሞላ እንደሆነ ይነገራል 🏠🛡። በአከባቢው እመቤታችንና ጌታችን በመርሃ ስደቷ የተቀመጡበትና ምንም አይነት ረሃብ አይግባብሽ ተብሎ ቃልኪዳን የተሰጠው በልበሊት ኢየሱስ ገዳም ይገኛል 🌿⛪️። የጉዞ ዋጋ    የጉዞ ፖኬጃችን 📦 ✔️ ትራንስፖርት ✔️ ማረፊያ ✔️ ሙሉ መስተንግዶ ❗️የሚከፈለው ቅድሚያ ነዉ                                                                                                                          መነሻ 📍ጣፎ አደባባይ          📍መገናኛ          📍ፒያሳ          📍አዲሱ ገበያ ለበለጠ መረጃ 📞 ☎️0947894601 ☎️0968976894 ባሉበት ሆነዉ ትኬት ለመቁረጥ 💳 1000691129137 ነብዩ ዳንኤል CBE 1000631739368 አበበ ጌታ አቢሲኒያ 176428023 ነብዩ ዳንኤል 0947894601 ቴሌ ብር ከፍለዉ በቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ 📲 ማሳሰቢያ ⚠️ መታወቂያ ወይም ፖስፖርት ልትይዙ ይገባል 🆔 ስፍራው የእግር መንገድ ስላላዉ ሽፍን ጫማ ልትይዙ ይገባል 👟 ሻንጣ እና መተኛችሁን በክፍያ ማሲያዝ ትችላላቹ 🎒🛌             አዘጋጅ ቤተ ኬብሮን የጉዞ ማህበር@dudu @redu @𝔀𝓾𝓱𝓲𝓫𝓮😎 @Asmat Kida 🪽 @Beamlak @Tem@Leoza @ኢቮዲያ🇪🇷 @Abyo-tube official🤵 @ⓂÏ🅒︎к㉫ƴ❤️ @nati sole🎯 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ጅሩ_ቅድስት_አርሴማ_ገዳም❤❤❤ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

About