Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@nuneshikku93: ลิปluckgo 🤓 #ลิปปากฉ่ําวาว #ลิปปากฉ่ํา #ลิปสติก #ลิป #ลิปสีสวย
nueng🛁✨รีวิ้วว➰
Open In TikTok:
Region: TH
Thursday 03 September 2026 03:35:45 GMT
569895
2405
16
129
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.93MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.42MB
)
Watermark .mp4 (
3.14MB
)
Music .mp3
Comments
Kr@T@i :
เบอร์ไหนค่ะ
2026-09-05 23:21:44
1
ออกัสช็อปยูส2 :
สีสวยค่า
2026-11-07 16:29:37
0
กุลสตรี กะด้าง 🧚♀️Porn🧚♀️ :
สั่งมาใช้ค่ะ สีสวยมาก
2026-10-25 05:27:23
2
Nuikittyshop :
สีสวย
2026-10-03 06:12:08
1
น้ำฝน มินิใจ :
ตามๆๆๆๆจ้า🥰🥰🥰🥰
2026-11-20 06:32:03
0
เปิ้ลษา :
สวยค่ะ
2026-11-08 08:50:20
0
🥳ครูเบญ /T'Ben💖 :
สวย
2026-10-28 06:28:18
1
ปลายฝน ต้นหนาว :
อยากสีส้ม0อะไรค่ะ
2026-09-24 23:19:54
0
ฟ้า พิชชา :
ติดทนมั่ยค่ะ
2026-09-13 06:35:29
1
Yaya Ying761 :
ติดทนมั้ยคะ
2026-09-22 12:28:11
0
Koawlat_24 :
กลิ่นเป็นยังไงคะ
2026-10-06 09:02:31
0
Pennapha Peekotang :
ทิ้งสเต็นมั้ยคะ
2026-09-27 06:32:50
0
จิ๋ว ลุงออ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-17 13:43:58
0
To see more videos from user @nuneshikku93, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Yuk lawan school air pakai Bright Now by Wardah 🩷 #BrightNowbyWardah #BrightHereBrightNow #BrightfriendforeverBFF #facewash #fakesituation⚠️ @live.brightnow
Zama Saba wa Yara..🥹🖤🎧.. . . . #fypシ゚viral #1millionaudition #pashtosong #1million #viral_video
#jesus #fyp #fyppppppppppppppppppppppp #vilal
#viral #sheru #fypシ #foryoupage ##growmyaccount
#caogot #giayxinh
ለአህመዲን ጀበል ስህተት ምላሽ ለመስጠት በሚል ሌላ የታሪክ ክለሳና ስህተት መሥራት አይገባም! በቋንቋየነሽ ሚዲያ አስተያየት የሰጡት የሁለቱም ወንድሞቻችን ቁጭት መልካም ቢሆንም፣ አህመዲን ጀበል “ዐፄ ዳዊት የሞቱት መስከረም 30 ቀን ነው” በማለት ያቀረበውን የተሳሳተ ሙግት ለመቃወም በሚል፣ በዚሁ ሚዲያ “ዐፄ ዳዊት የሞቱት ጥቅምት 6 ቀን ነው” የሚል ሌላ የተሳሳተ መደምደሚያ ሲሰራጭ እየታየ ነው። ይህ አካሄድ የአህመዲን ጀበልን የታሪክ ስህተት በሌላ የታሪክ ስህተት የመተካት ያህል ነው። ይባስ ብሎም፣ በወቅቱ ንጉሡ ጦርነት የገጠሙትን የኢፋት ሱልጣኔት ታሪክ ወደ አዳል ሱልጣኔት በመቀየር፣ አህመዲን ጀበል የሠራውን የታሪክ ክስተቶችን የማዛባት ስህተት መልሶ መድገም በግልጽ ይታያል። ዐፄ ዳዊት የሞቱት መስከረም 30 ወይም ጥቅምት 6 ቀን ሳይሆን፣ ጥቅምት 9 ቀን 1406 ዓ.ም. ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጥቅምት 9 ቀን ስንክሳር የንጉሡን ዕረፍት በግልጽ አስፍሮታል። ስንክሳሩ “በዚች ቀን የኢትዮጵያ ንጉሥ የዳዊት የዕረፍቱ መታሰቢያ ሆነ” በማለት በየዓመቱ ይዘክረዋል። ንጉሡ በጦር ሜዳ አልሞቱም፤ የታሪክ ድርሳናት እንደሚመሰክሩት ዐፄ ዳዊት የሞቱት በፈረስ ተረግጠው በደረሰባቸው ድንገተኛና ከባድ አደጋ ነው። ስለዚህ ቀኑን “ጥቅምት 6 ቀን ነው” ብሎ በሚዲያ መናገር የታሪክ አለማወቅ ማሳያ ነው። በነገራችን ላይ የግዕዝ መዛግብትን የመረመሩት ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ “ባሕረ ሐሳብ” በተሰኘው መጽሐፋቸው ገጽ 234 ላይ፣ “ንጉሥ ዳዊት (1374-1406 ዓ.ም.) ጥቅምት 9 ቀን ባዝራ ግንባሩን ረግጣ ገደለችው” ይላሉ። መዛግብትን የፈተሹት ምሁር ጥቅምት 9 እንጂ ጥቅምት 6 አላሉም። የዐፄ ዳዊት ዘመነ መንግሥት ከ1374 እስከ 1406 ዓ.ም. በምሥራቁ የሀገራችን ክፍል ከነበሩ የእስልምና ተከታይ ከሆኑ የኢፋት ሱልጣኔት መሪዎች ጋር ጦርነት ነበር። በወቅቱ የነበረው ኃይል የኢፋት ሱልጣኔት እንጂ የአዳል ሱልጣኔት አልነበረም። ዐፄ ዳዊት በዘመናቸው የኢፋቱን ሱልጣን ሰዐድ አድ ዲን ዳግማዊን በመውጋት አሳደውታል፤ ድልም አድርገውታል። የአዳል ሱልጣኔት በታሪክ ጎልቶ የወጣው ከኢፋት በኋላ ነው። ስለዚህ፣ አህመዲን ጀበል የታሪክ ቀናትን አዛብቶ አቀረበ በሚል ምላሽ ለመስጠት በሚነሱ የሚዲያ ዝግጅቶች ላይ፣ በዐፄ ዳዊት ዘመን የተካሄደውን የኢፋት ጦርነት “ከአዳል ሱልጣኔት ጋር የተደረገ” አስመስሎ ማቅረብ የታሪክ ቅደም ተከተልና ቦታ ማዛባት የሚፈጥር ስህተት ከመሆኑም በላይ፣ የአህመዲን ጀበልን ስህተት በሌላ መልክ መድገም ነው። አንድን የተሳሳተ ትረካ ለማረም የሚደረግ የሚዲያ ምላሽ ራሱ በሌላ ስህተትና በግምት ላይ የተመሠረተ መሆን የለበትም። ለአህመዲን ጀበል ምላሽ ለመስጠት በሚል የዐፄ ዳዊትን የሞት ቀን ወደ ጥቅምት 6 ማምጣትና የኢፋትን ታሪክ ለአዳል መስጠት፣ የአህመዲን ጀበልን ስህተት መልሶ መሥራት ነው። በመሆኑም ዐፄ ዳዊት በፈረስ አደጋ ምክንያት ጥቅምት 9 ቀን ማረፋቸውንና በወቅቱ የነበረው ጦርነት ከኢፋት ሱልጣኔት ጋር መሆኑን በሚዲያ ላይ በትክክል መናገር ይገባል።
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy