@wow86971: ምንጭ -ከይቤ ትንሹ

@Welelaw Teshager -official
@Welelaw Teshager -official
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 03 September 2026 06:50:01 GMT
10010
218
12
5

Music

Download

Comments

misgan.adinomisga
misgan a :
ህ ጠላችሁን ሰ አለወደዱነም ጠሉን ወ መጠጡን
2026-09-03 07:04:11
3
r493985557
H.B.G :
ሕ'ቃ ጠ ላችሁን እንጠጣው ባላችሁን ሰሙ ጠሉን ምነው አልወደዱንም ሲሆን ወርቁ ጠላውን ጠጡ ብትሉን ከጠጁ ይሻላል መሰል
2026-09-03 18:57:39
0
ermi7819
Ermi :
ህብብረቃል=ጠላችሁን ሰሙ=ምነው ተቀየማችሁን ወርቁ=የጠላውን መጠጥ ምነው ብሰጡን ኑሮ ማለት ነው
2026-09-03 17:06:00
0
ethiopia13308
እመን እንጂ አትፍራ!! :
ምን ነው ጠላችሁን የሚጠጣ ጠላ ጠላት አረጋችሁን ለማንኛውም የመደመሪያውን ፃፊ አደንቀዋለሁ😍😍😍
2026-09-03 16:59:01
0
gorg.man7
ጆርጅ"@ጆርጅ™" :
ህብረቃል=ጠላችሁን ስም=ምነው ኣስጠላናችሁት ወርቅ= መጠጡን ጠላዉን እንጠጣው
2026-09-03 09:35:49
0
misgan.adinomisga
misgan a :
መልሱስ
2026-09-03 07:01:37
0
user9713547826152bini
Bini magna :
ህብረ ቃል ምነውጠላችሁን ሠም የሚጠጣውን ጠላችሁን እንጠጣው አላችሁ ወርቁ ምነው ጠላችሁን(አስጠላናችሁ)
2026-09-03 07:56:54
4
mihiret.alemayehu7
mihiret alemayehu :
ሕ.ጠላችሁን,ሰ.የማር ጠጁን አስጥላችሁ ጠላ ጠጡ አላችሁን,ወ.በቤታችን በኖርን ጠላችሁን
2026-09-03 08:26:41
3
user8593040369383
Moges :
ህብረ ቃል____ጠላችሁን ሰም___ጠላ አሰጠላችሁ ወርቅ____ጠላት አደረጋችሁን
2026-09-03 12:18:23
0
simwd
user4440261918336 :
ህ፥ ጠላችሁን ሰ፥ ኣልወደዳችሁንም ወ፥ ጠላ መጠጡ
2026-09-03 07:40:16
0
babey888
ያልተፈተነ ህይወት ከህይወት አይቆጠርም :
ጠላችሁን
2026-09-03 08:01:44
0
To see more videos from user @wow86971, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About