@ameco.et: የአማራ ክልል ሕዝብ ለሕግና ሰላም ያለው ፅኑ እምነት #አሚኮ #Leaders #Ethiopia

Amhara Media Corporation
Amhara Media Corporation
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 03 September 2026 07:42:20 GMT
9761
475
6
37

Music

Download

Comments

rasmng
Ras እገሌ :
ምንድን ነው የአማራ ክልል ህዝብ ማለት? አማራ አይልም? የኦሮሚያ ክልል ህዝብ አይልም፣ ኦሮሞ ነው የሚለው። ይገርማል።
2026-09-03 10:28:53
1
sab21saba
በረኸኛው ቆሜ :
አየ ፖለቲካ
2026-09-03 09:29:29
0
habtamukelemu821
H :
@እየገደ ሉ ምን ማለት ነው
2026-09-03 08:45:08
0
life_good_et
Life is good :
የኦሮሞ ህዝብ እንጂ ኦሮሚያ ክልል ህዝብ ሲባል አልሰማም፤ የሶማሌ ህዝብ እንጂ ሶማሊያ ክልል ህዝብ ሲባል አልሰማም፤ ........ ለምን ይሆን አማራ ሲመጡ " የአማራ ክልል ህዝብ ...." የሚሆነው?
2026-09-03 09:54:36
0
user1818102581245
ነጋሪት2018 :
ብአዴን እስካለ ድረስ ማንም ምንም ሊያደርግ ይችላል ።ብአዴን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከስሩ መነቀል አለበት ።
2026-09-03 08:52:07
0
ethiopianforces
B𝖎𝖓𝖎 𝖒𝖆𝖓 -📞🆕 :
🥰🥰🥰
2026-09-03 10:07:17
0
To see more videos from user @ameco.et, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About