@liqaulmuhib: ቁረተል ዓይኔ የሐበሾች የፍቅር ልሳን! ከጥንት ከጠዋቱ የተዘረጋ የፍቅር መረብ ሐበሾች ዘንድ አለ። ይሄ ፍቅር ብዙዎችን በዝምታ አርምሞ ውስጥ ዱሏል። የርካቶችን የልብ አታሞ እየደለቀ በትዝታ ሲያከንፍ ሰንብቷል። ናፋቂና አፍቃሪዎችን በቃላትና በስንኝ ሲያናግር ኖሯል። ሐበሻ ለፍቅር ርቀት ያልገደባት፣ ከጥንት እስከ ዛሬ ናፍቆት የወለዳቸው ቅኔዎች የሚከረርባት አንባ ነች። ይሄ ኑባሬ ቀደምቶቻችን ያሰመሩትን ቀኖና ይዞ እስካሁ እየተጓዘ ነው። ቀደምቶቻችን ተወዳጁን ሰይዳችንንﷺ ቁረተል ዓይኔ ሲሉ አወድሰዋል። ያይኔ ማረፊያ ሲሉ ዘክረዋል። ይሄ ትውልድም ይህንኑ የውዳሴ መንገድ አጥብቆ ይዞታል። የአበው ውርስ አድርጎ ተቀብሎ ከዘመኑ ጋር እያራመደ ይገኛል። አሁንም ሐበሾች በየ ጊዜው ቁረተል ዓይኔ እንላለን። የዘመኑ ጥበባዊ አንድምታን ተከትሎ በተለያዩ ገጣሚያን ቀለም እየተቀዳ በማዲሆቻችን ልሳን ውዱ ነቢ ሲወደሱ ይኖራሉ። ታላቁ የውልደታቸው ወር ወርሃ ረቢዕም ድባቡን ማሸብረቅ ጀምሯል። እኛም በተለያዪ ቀለማት፣ በተለያዪ ማዲሆቻችን ልሳን…አሽረፈል ኸልቅንﷺ ቁረተል ዓይኔ እንላለን!! በቅርቡ ከሚለቀቁ ቁረተል ዓይኔዎች ውስጥ አንዱ በገጣሚያችን ዛሒድ ኢቅባል ተፅፎ በድምፀ መረዋው ማዲህ አንዋር አል ቡርዳ የተዘከረው ቁረተል ዓይኔ ነው። በቅርብ ቀን ለታዳሚያን ይደርሳል! @anwar al burda @Zahid Iqbal #creatorsearchinsights #islamicviralvideos #menzuma #fyp #islamicfyp
Anwar Creative✔️
Region: ET
Thursday 03 September 2026 09:52:13 GMT
Music
Download
Comments
Mubarek Adem :
ማትለቁት ከሆነ ንገሩን
2026-09-03 10:47:08
6
кαℓι∂ :
አረ ልቀቁት
2026-09-03 15:44:37
2
Anes Ebrhem :
እስከሚለቀቅ ድረስ ያለው ጉጉት እረእዴት ደስይላል
2026-09-04 09:02:33
0
🦋hira yene🌍 :
አረ ይለቀቅ
2026-09-03 21:34:13
0
جوهر محمد :
አትልቀቁት እዚያው ያዙት እናንተው አሽቁበት በሉልኝ😅😳😂😁
2026-09-04 09:53:07
0
Aman(ባለአደራው)✌️ :
ለምንድነው ምታጓጉን
2026-09-04 11:02:05
0
شوقي إليك يارسوالله ሰሉአለነቢ❤❤👆 :
ይለ🥰🥰ቃቅ
2026-09-03 22:44:50
0
msud pep4343 :
are leqeqeln anwar
2026-09-06 03:59:12
0
نحيان يسوف :
አኑዬ ወላሂ የማትለቀው ከሆነ በጉጉት አትግደለኝ😭😭😭😭😭😭
2026-09-04 00:42:30
0
@ferkas🤘 :
መች ነው ሚላቃቃው 🙏🙏
2026-09-03 20:19:04
0
ኢብኑ-ከማል6786 :
🥰🥰🥰
2026-09-03 11:14:13
1
Ahmado✔️ :
🥰🥰🥰
2026-09-03 12:28:45
1
abdullaah969 :
👍🥰👍🥰👍
2026-09-04 14:46:49
1
user7072549617048 :
❤️❤️❤️
2026-09-04 17:02:53
0
jimey abdu one :
👌👌👌
2026-09-05 15:08:30
1
ZAKO :
🥰🥰🥰
2026-09-06 09:44:37
0
𝓶𝓾𝓱𝓲𝓫𝓾_.𝔪𝔞𝔫😘 :
🥰🥰👌👌
2026-09-03 22:08:46
0
Miftah 1234 :
❤️❤️❤️
2026-09-03 15:24:45
1
user8669830836181 :
🥰🥰🥰
2026-09-06 17:47:13
0
To see more videos from user @liqaulmuhib, please go to the Tikwm
homepage.