@fikeryashenfal57: #ቀሲስ_መዝገቡ_ካሳ_የዋስትና_መብታቸው_ተሰረዘ‼️ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት፣ በሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. በዋለው ችሎት በፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ሥር ለአንድ ወር በላይ የቆዩትን ቀሲስ መዝገቡ ካሳ (ዶ/ር) በ70 ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈቱ መወሰኑ ይታወሳል። ሆኖም ዛሬ ነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. ችሎት ቀርበው የዋስትና መብታቸው ውድቅ ተደርጓል። በመሆኑም ጉዳያቸው በድጋሚ ለመታየት ለጥቅምት 9 ቀን 2019 ዓ.ም. ቀጠሮ ተሰጥቷል። ምንጭ- ዮሴፍ ፍሰሀ
damz
Region: ET
Thursday 03 September 2026 11:05:22 GMT
Music
Download
Comments
Adina Assefa :
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ትክክለኛው ዳኛ መድሀኒአለም ነው
2026-09-04 08:32:57
105
g :
እውነተኛ ዳኛ መድሐኒያለም ብቻ ነው ይህም ያልፋል አይዞት የኔ አባት
2026-09-03 17:46:26
54
H/eyesus enteror finishing :
እሄ ነገር ውስጣዊ የሆነ ነገር እንዳለ ያመለክታል!
2026-09-03 17:14:59
32
Akuu Mersha :
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢኢኢኡ
ኧረ የመንግስት ያለህ???????????????
ለአባቶቻቼን መታሰር ያለብን እኛ ነን !!!!!!!!!!!!!!!
ህጉ መሻሻል አለበት አንድ ሰው ለሌላ ሰው መታሰር መብታችን መሆን አለበት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
2026-09-03 20:32:26
9
Esekalem :
እግዚአብሄር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሄር ነው
2026-09-03 17:35:47
58
Yeab Kal65 :
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአባታችን
2026-09-04 13:43:28
35
user2804569402216 :
ማትያስና ሣዊሮስ ለምን በፖለቲከኞች ይወደሳሉ
2026-09-03 17:18:33
5
kiya :
እኔስ የሚያስፈራኝ የፈጣሪ ዝምታ ነው
2026-09-03 16:57:00
6
Azeb leulseged :
እግዚአብሔር ቀን አለው
2026-09-04 14:27:11
5
ሔeኖoክ :
እግዚአብሔር ይፈርዳል
2026-09-04 20:52:57
2
Rozina :
አባቴ ቀንእንደጨለመ አይቀርም አይዞት
2026-09-03 19:01:12
9
hirut21 :
ፍትህ ለአባታችን
2026-09-03 17:36:23
11
Zed Menzewa2127 :
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-04 04:12:12
12
Mesi :
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአባቶቻችን
2026-09-04 15:45:24
2
ሰማርያ :
እግዝአብሔር ሆይ እንግዲህ ሁሉን ለኔ ተው ብለሀል አንተ የፈቀድከው ይሆን 😥😥😥😥
2026-09-04 06:33:44
12
user78415239483088 :
ግን ለምን
2026-09-03 17:34:36
5
Tgst Asefa :
ፍትሕፍትሕለአባታችን🙏🙏🙏🙏🤲
2026-09-04 12:31:12
2
ቃልኪዳን የማነ :
የእኔ አባት
2026-09-03 18:01:36
1
ENAT :
እግዚአብሔር ይፍረድ አምላኬ ፍርድህ አትዘግይ
2026-09-04 16:09:58
1
bekelemekonnen797 :
ሲጀመር በትዕዛዝ የሚሰራ ዳኛና ፍርድቤት ነፃ ካልወጣ ከዚህ የተሻለ ስራ ሊሰራ አይችልም ምክንያቱም አባታችን ዋስትና የሚያስከለክል ምን ከባድ ወንጀል ሰሩ ?
2026-09-04 11:43:14
4
haset :
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአባቶቻችን
2026-09-04 08:18:36
1
TAT :
ለበጎ ነው አይዞት አባቴ በሰይ ዋጋአለዎት
2026-09-03 16:53:39
2
Sintu Fiqr :
አባቶችን ማሰር ሀጥያት ነው ለሀገር ለሚፀልዪ የቆሙ እዴት ይታሰራሉ።
2026-09-04 07:55:22
1
Natanim Fikadu :
እግ/አር ይፍረደው
2026-09-03 18:28:12
1
Etagegen Bekele :
ያረደው ስዝናና ምንም የማያውቀው ይንገላታል እግዝአብሔር ይፍረድ
2026-09-04 09:47:10
1
To see more videos from user @fikeryashenfal57, please go to the Tikwm
homepage.