@fekade32: #viraltiktok #viral_video #foryourpage #foryoupage❤️❤️ #fyyyyyyyyyyyyyyyy

ፍቄ
ፍቄ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 03 September 2026 11:38:30 GMT
120627
5945
784
1301

Music

Download

Comments

beri.telhun
Beri bekam :
Yen photo nw tekefilogn yestehut
2026-09-04 05:33:04
0
miss.masti0
♤miss masti♧ :
ቀድሞ ነብይ እራሱ ቀብሮ ነው አትሸወዱ 😁😂😂
2026-09-03 13:54:01
194
genet.tadesse78
gni🇪🇹 :
ብታምኑም ባታምኑም ማርያም አማላጅ ናት🙏🙏🙏
2026-09-04 05:45:08
49
fiker4043
Fiker ❤️ :
ቦታው እንዳይጠፋበት 😁
2026-09-04 05:53:03
34
afework.elias.999.afo
Bini farm :
ኤረ ንቁ please 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-03 14:54:48
51
djyofirasta
ዮፊ ራስታ Wedding Dj & Mc :
part 2 mech ylekekal bro
2026-09-04 06:55:24
0
mimi72558
shmelis :
ገና ሳይቆፍር ነው የወጣው አባቴ
2026-09-03 17:45:57
66
user7811294801490
Addis Addisalem :
film new
2026-09-04 06:25:50
0
t769117
T :
ውሸት ነው ከበሌቶ ያነሳበት ቦታ አስቀድሞ ያስቀመጠው ነው ቦታው እንዳይጠፋው በደንብ እዮት። ድራማ ነው
2026-09-04 01:00:00
32
0987042543bob
Bob arbaminch :
የት ሄጄ ልፈንዳ 😁😁😁
2026-09-03 17:58:22
56
yeabuyeelij271
ERሚ :
part 2 yeseralen dramaw gn 😂😂😂😂
2026-09-04 06:13:44
0
w.rafael4
@w.rafael :
አድናቂህ ነኝ እኔ ራሴ ቀብሬ ማግኘት አልችልም አንተ አገኘኀው
2026-09-04 04:31:51
18
remtstdf12
ትግራይ ኦርቶዶክስ :
በቃ ማንም እየተነሳ መጫወቻ ያረጋችዋል😁😁😁 እኔም ለዘመናት ተቀብሮ የነበረ ነገር ላወጣነው ተከተሉኝ😁😁😁
2026-09-04 04:18:09
19
fekru.woledeselas
ፍቅሩ የደብረብርሐኑ :
የፊልሙ ርዕስ ምን ነበር?
2026-09-04 00:48:48
26
weyisew1
meze :
ምልክቷ ገራሚ ናት ተጫወቱበት ይሄ ምስኪን ህዝብ ላይ
2026-09-04 02:54:32
46
dagim.tamirat0
Dagim Tamirat :
ለዘመናት የተቀበረ አይመስለኝም ምክኒያቱም ማደያው በቅርብ ነው የተሰራው ሰፈሩ ሲሰራ ታርሶል አልቆየም
2026-09-03 17:23:07
46
user2945613423961
𝕓𝕦𝕣𝕒 𝕣𝕒𝕤𝕥𝕒 🕸 :
ማርያም አማላጅ ናት
2026-09-03 19:25:40
19
anno.jilo
Anno Jillo :
film new
2026-09-04 07:29:51
0
etame4
etame :
ቦታው እንዳይጠፋበት ምልክት ማድረጉ አሪፍ ነው የ ናንም ሰዓት ቆጠበልን
2026-09-03 20:47:40
10
temesgenermias712
Temesgen Ermias :
አዲሱ እስታይል መሆኑ ነው😂😂😂
2026-09-03 14:46:03
14
ema.emebet94
Ema🦋🤎 :
በቃ የማንም መጫወቻ ሆነን ቀረን ማለት ነው 🫢🤔
2026-09-03 17:50:57
19
user7009407512830mustefa
mustefa :
እንጨቱ እንዳይረሳ የቦታው ምልክት መሆኑነው
2026-09-04 02:55:00
7
biruk.konta
Ashe @🌹🌎❤️ :
እየሱስ ጌታ ነው
2026-09-03 13:40:51
8
yafet.zeke
yafet zeke :
1ኛ ዮሐንስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና። … ⁵ እነርሱ ከዓለም ናቸው፤ ስለዚህ ከዓለም የሆነውን ይናገራሉ ዓለሙም ይሰማቸዋል።
2026-09-03 14:50:24
5
user8561947752379
amane :
አውቆ ነው ኤራሱ ቀብሮ ነው እንደት እንጨቱን ከለላ አደረጉት ያለበትን ሰለማቅ ነካነካ አድርጎ አወጣው ብዙም አልቆፈረውም እኮ ደግሞ እንጨቱን ምልክት አረጎ እንዳይጠፋበት
2026-09-03 18:20:37
11
To see more videos from user @fekade32, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About