@fre_712: #👂 ዛሬ የአባታችን የአብርሃም የአባታችን ይስሐቅ የአባታችን ያዕቆብ ዓመታዊ በዓል ነው ❤️

fre ዘ tewahdo
fre ዘ tewahdo
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 03 September 2026 12:22:41 GMT
22271
3367
53
854

Music

Download

Comments

miky45667
Miky Miky :
ቃለሂወት ያሰማልን ጀግና አባት
2026-09-04 07:31:04
9
zedayenew280
Dastal libie :
እኔኮ ግራ ገባኝ አንዱ ተዋጋ ይለኛል አንዱ መገዳደል ሀጢያት ነው ይለኛል የቱን ልስማ ዘመድ???
2026-09-04 01:27:59
2
.21211307
@ ዕፀ ሕይወት 2121 :
ትክክል ሰው ፈሪ ሆኗል
2026-09-04 09:45:17
5
mzenawewondmu
m,zenawe wondmu :
አይ ንግግር ተባብራችሁ ጠላትን አጥፉ ነው ያሉት እንጅ ግጠሙ ብለዋል
2026-09-04 14:03:56
2
melake.mewi
Melake Mewi :
ኧረ ይመችዎት የኔታ
2026-09-04 10:08:02
2
user3346213484173
19አባቴአንተጠብቀኝ :
እውነታቸው ነው
2026-09-04 11:16:31
2
user2673659869279
ክርስቶስ የለም እንጂ ጽድቅስ ሞልቷል :
ትክክል ነው አባታችን
2026-09-04 14:10:51
1
bazeangel
BazeAngel :
ይሄ ት/ት ነበር የጎደለን
2026-09-04 21:27:42
0
m701227
@.Ze Liul tube :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰 !!
2026-09-04 15:53:30
1
daniwa_64
Dan :
እግዚአብሔር ይማረን
2026-09-03 22:01:57
2
gebre.kidane4
ስሜት የስጋችን ጩኸት ናት :
አባታችን እሺ አመት ኑሩልን
2026-09-04 10:16:03
1
zenawork
ዘመነ ተካ (ዋርካው) :
የልብ አዋቂ ነዎትኮ🥰😍🥰😍🥰😍
2026-09-04 04:50:44
1
eyoba.m80
EYOBA.M :
አባቴ
2026-09-04 14:24:58
1
des69646
des6964 :
የኔ አባት ምን ይሻለናል እኛማ ልብ አጣን 🥰🥰🥰
2026-09-04 11:16:29
1
kiru.211230
vkt@( የድንግል አሽከር) :
የኔ አባት እድሜ ይሰጥዎት🥰🥰🥰
2026-09-04 10:53:50
1
alexander.alex572
Alexander :
የኛ ውድ አባት😀😂😂❤❤❤❤❤❤❤
2026-09-04 08:04:21
1
kesis.sintayehu
Kesis Sintayehu :
በረከትዋን ያሳድርብን።
2026-09-04 16:11:59
0
hanicho8931
Hanicho :
ይማረን
2026-09-03 19:59:29
0
user7487386993175
ሙሉቀን ስ :
አሜን
2026-09-04 15:50:44
1
mahtot276
አኮቴት :
ይሄ ንንግር ከአባቶች ስንሰማ የዘለዓለም ስንቅ ነው።አባቶች እንዲህ የዘመኑን ችግር በቅዱስ መጽሐፍ ዋጅተው ሲያስተምሩ ትልቅ ማህበራዊ mentality ይገነባል
2026-09-04 22:11:56
0
mahtot276
አኮቴት :
ይሄን ትምህርት ነበር የምንፈልገው !አባቶች እንዳህ በማለት ኦርቶዶክሳዊት አስተምህሮን በቃኘ መንገድ አስተምህሩ??
2026-09-04 22:10:02
0
zedayenew280
Dastal libie :
ቃሉ ሚለው ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጠው ይላል።
2026-09-04 18:50:16
0
getsh384
Getsh :
እውነትነውአባታችን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-04 20:04:37
0
heylemeskel.mengs
gonderewu :
በጣም
2026-09-04 16:05:01
1
To see more videos from user @fre_712, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About