@mimi548266: @Abraham Media▶️ #testimony #podcas #fyp

የወንጌል_ገጽ/gospel_page
የወንጌል_ገጽ/gospel_page
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 03 September 2026 12:44:34 GMT
81751
4098
90
2848

Music

Download

Comments

user2300462830030
selam le ethiopia!!! :
ማሪያም አማላጅ ናት
2026-09-03 19:55:34
38
fearlessking10
Fearless :
ሰዎች ሆይ አትፍሩ።የፈራ ሰው ይጠቃል።እመን እንጂ አትፍራ 💪
2026-09-03 21:10:45
29
metanoia.27
✨Мetanoia | ሜታኖያ ✨ :
የሚገርመው ይህንን ሁሉ ክፋት በሰው ላይ የሚያደርገው የሰው ልጅ መሆኑ ነው !
2026-09-03 20:15:47
46
desalegn.chencha
Desalegn Chencha :
በተሰጠን በልጅነት ስልጣን የዲያቢሎስን ምክር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናፈርሳለን፣አይከናውንላቸውም አሜን
2026-09-03 18:55:12
68
amare.mulugeta0
Amare Mulugeta :
igziabiher hayal new
2026-09-03 23:43:42
0
nanina781
Jerna wendmaneh 16🌸 :
Kidanmhert yserachun tesetachu
2026-09-04 03:48:38
1
kaynkidany1
kaynkidany :
ቀኑን አልናገርም ማለት እንድፍርስ ኣይፍልጉም ማለት ነው? ነፃ መውጣት ኣለባቼው
2026-09-03 17:37:28
14
user81760017550931
user81760017550931 :
እዬሱስ ጌተ ናዉ
2026-09-03 13:12:19
11
messimaneb
Messi23 :
ኢየሱስ አማላጅ ነው!!!
2026-09-04 04:31:28
0
esraelabebech1
# mossad :
በ ኢየሱስ ስም አገሪቷ ላይ ያለ እርግማን የመጨረሻ ይሁንልን
2026-09-04 03:04:38
3
haymitatesfaye
princces :
እንደው ጎበዝ የልተወራ እንጂ ያልተሰራ የለም
2026-09-03 20:49:47
4
meteabity8
ሳራ ኪሎፓትራ :
እመቤታችን ጠባቂየ ኣንቺ ጠብቂኝ
2026-09-03 22:21:36
3
smithb4u
Smith :
ጉድ እኮ ነው ንግድ ፍቃድ እንደሆነ መታደሱ!!
2026-09-03 20:28:21
4
meri.rita8
Meri rita :
ጠያቂው ጎበዝነህ ያኔየጠየቃቸው ጠይቆ አዳማጭ ግን አነበረም ብዙሚነግሩን እያለ እንዳይናገሩ አርጓቸውነበረ
2026-09-03 20:47:59
3
mekbib.z.helk
Mekbib Z Helk :
ቀኑን አልናገርም ?????ለምን ?????
2026-09-03 14:19:51
1
user4008443341040
melona :
ቀኑን ለምን አትናገርም
2026-09-03 19:28:10
2
user79692698003291
መሲ ባልትና ጂንካ :
ቀኑን ይገለጽ እሰቲ ለምን አይናገርም ያሳውቅ ንገረው በእየሱስ ክርስቶስ ስም አፈረስን
2026-09-03 19:52:00
2
kaynkidany1
kaynkidany :
ነው ተመልሶ ሊሰራ ይፈልጋል ማለት ነውየማይናገረው
2026-09-03 17:38:31
4
yodit_ye.geta
Yodit_ye geta :
በየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን
2026-09-03 14:12:04
9
user6183587432450
የማሪያም :
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
2026-09-03 18:55:18
8
user9367165147128
user9367165147128 :
@ቀኑንአልናገርምማለትምንማለትነዉ
2026-09-03 18:02:48
0
user2840681940773
Siti ye jesus :
በክርስትና ላይ ምን ስልጣን አለው ክርስቶስ አለቅነት ስልጣኑን ገፎታል ከሼጣን መንግስት አዳነን ።
2026-09-03 13:59:38
2
natnael_ayele_m
GOD'S PLAN ✝️ :
ቀኑ ከ ዿግሜ 1-5 ሲቀየር ደግሞ እስከ 6 ነው
2026-09-03 17:01:59
2
user35199935136585
user35199935136585 :
እግዚሀብሄር ይጠብቀን የሰዉ ጥበቃ ከንቱ ነው ግን እኛም እንበርታ እንትጋ በጸሎት በክርስትያን ላይ ስልጣን የለዉም አትፍሩ እየሱስ ልጇቹን ይጠብቃል ሀጥያትን ተጠየፉ ሌላዉ ያባታችን ስራ ነው ለሱ ተዉለት አይተኛ አያንቀላፋ አይኖቹ ሁሌም እኛላይ ነው
2026-09-03 21:19:55
1
To see more videos from user @mimi548266, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About