@yonasmoh: 🚨ሁላችንም አሁን ያለንበት ቦታ ላይ የደረስነው ትናንት ላይ በወሰናቸው ውሳኔዎች ነው 📌የመጣው ይምጣ መሞከር ግን አለብኝ ያሉ ሰዎች ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰዋል አይ ምን የሀገሪቱ ሁኔታ,ኑሮ....እያሉ ምክንያት እየሰጡ ምንም ያልሞከሩ ሰዎች እዛው የጀመሩበት ቦታ ላይ ቀርተዋል 📌ምርጫው የእናንተ ነው ወይ እራስን ለመለወጥ ምክንያት መስጠት ፤ወይ ላለመለወጣችሁ ምክንያት መደርደር 📌በአዲሱ አመት ገቢዬን እና ራሴን መለወጥ አለብኝ ካላችሁ ደሞ እኔ ገና የጊቢ ተማሪ እያለሁ ስሰራ የነበረውን የFreelancing ስራ ላሳያችሁ አዲስ ዝናር የተባለ ነፃ የOnline ኤቨንት አዘጋጅቼላችኋለሁ 👉በነፃ ለመመዝገብ bio ላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ #yonasmoh #yonile #khilx #mohanbessa #addiszinarevent
Yonas Moh
Region: ET
Thursday 03 September 2026 13:06:03 GMT
Music
Download
Comments
Emiru :
thanks bro
2026-09-04 16:15:42
0
TenX :
Zaren new madergew
2026-09-04 14:05:07
0
kidus :
Didn't function bro
2026-09-03 20:15:40
0
@Ahlam :
linku alsera aley
2026-09-03 18:01:26
0
YaYa@6760 :
yet new
2026-09-03 17:24:08
0
☠︎︎ 𝐋𝐈𝐉 𝐁𝐀𝐁𝐘 ☠︎︎ :
Yoni keep going my teacher
2026-09-03 13:16:47
1
user86918422965551 :
በረታ ወንድሜ
2026-09-04 04:18:11
0
Ashut :
eventu ምዘጋጀው በየትኛው platform ነው?
2026-09-04 08:45:54
1
rozi16 :
ጀምሬያለሁ ግን መንገዱ ጠፋኝ
2026-09-04 07:44:42
0
zado :
ebakhen sest new epat
2026-09-04 09:52:38
0
Birte :
endet lijemirewu min edeyazegni alawukim bemaseb bicha chinikilate lifeneda new eko😭😭😭
2026-09-03 14:30:32
1
ብርቴመንዜዋ,ሙሉሽዋ💯💯💯 :
አረደዉአሳየኝ
2026-09-04 12:31:53
0
Betsenat Hiwot :
እስኪ ወንድሜ እባክ አሳየኚ ምንም ሥራ የለኚም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-03 13:09:42
2
tadese252525 :
endiay new yemjemrbet
2026-09-03 23:42:17
0
jemose :
ክፍለ-ሀገር ላለነው please
2026-09-03 18:27:41
0
rozi :
እባክህ ለልጄ እርዳልኝ
2026-09-03 20:00:50
0
Msge🦋 :
Im intersted but the link is notworking.
2026-09-03 15:32:27
0
Medlot): :
enbi alegn endet laderg
2026-09-03 19:49:34
0
habu❤ሀቡ :
እንዴትእንጀመረ
2026-09-03 14:44:11
0
ሀንኤል :
እባክህ እውነት ሆኖ ህይወቴን ለመጀመር እርዳኝ
2026-09-03 14:47:43
0
ma :
ምዝገባው እንቢ እያለኝ ነው
2026-09-04 16:19:11
1
ከብእር አንደበት shadow hunter :
እኛም ስራ የለንም እሰኪ አሳየን
2026-09-03 15:08:14
0
user6743687245536 :
እንዴት ልጀምር
2026-09-03 15:06:13
0
endayen abebaw :
እንደው በፈጠረህ ዮኒዬ inbox አድርጌልሃለው
ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው
2026-09-03 14:55:52
0
To see more videos from user @yonasmoh, please go to the Tikwm
homepage.