@mgh768:

'
'
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 03 September 2026 14:01:33 GMT
14964
59
2
178

Music

Download

Comments

hanane07722
h🩵 :
😁
2026-09-28 14:16:58
0
zooz112079
zooz112079 :
😳😳😳
2026-10-24 20:16:47
0
To see more videos from user @mgh768, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱ለአዕምሮ እውቀትን፣ ለልብ ፍቅርን፣ ለነፍስ ደግሞ ጸሎትን መስጠት ሙሉነት ነው። የአንድን ሰው ሙሉ ማንነት (አዕምሮ፣ አካልና መንፈስ) ሚዛኑን ጠብቆ እንዲያድግ የሚያደርግ ወሳኝ የህይወት መመሪያ ነው። 🌱እያንዳንዱን ነጥብ በጥቂቱ ስንመለከተው፡- 1️⃣ለአዕምሮህ እውቀትን፦ አዕምሮ በአዲስ እውቀት፣ በንባብና በትምህርት ካልተመገበ ይደርቃል፣ አድማሱም ይጣበባል። እውቀት ለአዕምሮ ብርሃንና ምግብ ነው። 2️⃣ለልብህ ፍቅርን፦ ልብ ያለ ፍቅር ደረቅና ባዶ ነው። ለራስ፣ ለቤተሰብ፣ ለጓደኛና ለሰው ልጆች ሁሉ የሚሰጥ ፍቅር ልብን ያለሰልሳል፣ የህይወትንም ጣዕም ያድሳል። 3️⃣ለነፍስህ ፀሎትን፦ ጸሎት ነፍስ ከፈጣሪዋ ጋር የምትገናኝበት፣ ሰላምና እረፍት የምታገኝበት ድልድይ ነው። ነፍስ ካለ ጸሎትና መንፈሳዊ ምግብ ትዝላለች።  🌱ለሕይወትህ  መድሃኒት ይህን ውሰድ!! ሴሰኛ አትሁን ፣ስኳርን አስወግድ፣ውሃ ጠጣ፣ጂም ግባ ፣ጭፈራ አቁም ፣ሐሜት አስወግድ፣ከሱስ ራቅ፣ንፅህናህን ጠብቅ፣በደንብ ልበስ ፣ገንዘብ ሥራ ፣ጥሩ መዓዛ ይኑርህ ፣ምግብ ቀንስ፣ለአዕምሮህ ምግብ ስጠው(መፅሃፍ አንብብ)፣ትንሽ ተናገር፣ሰበብ አታብዛ፣እንቅልፍ ቀንስ፣ንቁ ሁን የሚያወራ ሳይሆን የሚተገብር ሰው ሁን፣ሰበበኛ ሳይሆን ተአምረኛ ሰው ሁን‼️  🤌🏾ሁሉም ሰው ይማርበት ዘንድ ሸር አድርጉት🙏🏾 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About