@ethiogoldhunter: 🇪🇹 የኢትዮጵያ ውድ ሀብት አዳኝ (Treasure Hunter) 🔎⛏️ የውድ ሀብት ፍለጋ በኢትዮጵያ 🇪🇹 በዘመናዊ Gold Detector, Metal Detector, GP Pointer እና Gemstone Equipment በመጠቀም ወርቅ፣ የከበሩ ማዕድናት፣ የከበሩ ድንጋዮች እና ሌሎች በመሬት ውስጥ ያሉ ብረቶችን ለመፈለግ የሚያግዝ ቴክኖሎጂ። ⛏️ ፈልግ • መርምር • አግኝ • አረጋግጥ ለGold Prospecting፣ Gemstone Hunting እና Mineral Exploration ተስማሚ መሳሪያዎችን በትክክል በመምረጥ የፍለጋ ስራዎን ያሳድጉ። 🇪🇹💎🥇 #TreasureHunter #TreasureHunting #Ethiopia #GoldHunting #GoldProspecting
Ethiopian Gold Hunter⛏️
Region: ET
Thursday 03 September 2026 16:33:25 GMT
Music
Download
Comments
elgrace🦋 el🦋 :
እግዚኦ የተቀበረችውን ሴቲዮ ቆፍረህ የእጅ ጌጧን ቀማካት?? አረ ኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
2026-09-03 19:41:10
993
beki629 :
የነጭ ቪዲዮ እያመጣህ አለጥፍብን ወንድም
2026-09-03 18:57:40
435
hayat :
ሞቶ እንኳን ማረፍ የማይቻልበት ሀገር🥺🥺🥺
2026-09-05 10:16:54
165
user5080702436701 :
mindnew yet nw
2026-09-05 14:54:26
0
Candy Sweet👸🏽🍬 :
When i was a kid i used to dream of finding hidden treasures
2026-09-05 19:46:49
0
Berry🖤 :
ህዝቤ የቀብር ቦታ ሲቆፍር ማደሩ ነው 😭
2026-09-04 14:28:55
120
kidan ta :
gn edet enaggnew
2026-09-05 20:44:07
0
bini ⚡ :
yhe alegn mndnew
2026-09-05 12:57:35
0
Neba :
እባክህ እኔም ውስጤ የታመቀ የተቀበረ ችሎታዬን አውጣልኝ
2026-09-04 09:33:03
97
Jamal husen Hameso :
እና መቃብሩን ቆፍሩኖ የምትለን😳😳😳
2026-09-04 07:54:08
51
Hamza G :
work mekimacha ale Italia yedebekech endet inarg
2026-09-04 06:40:36
0
Mekdes :
ለምን ለምን በለሊት ትመጣለህ አውዝቢላህ በስመአብ 🥺🥺
2026-09-05 22:07:04
4
mesafint :
ጠገራ ብር አልኝ ታወጣልኛለሀ ግን ሞክረነው ዘንዶ ይዞታል መፍትሄ አለህ
2026-09-03 18:27:20
15
adi :
ምን አይነት ቦታ ላይ ሊገኝ ይችላል ብለክ ታሰባለክ ወንድሜ
2026-09-04 10:36:10
3
Edge King💪 :
ይሄ አለኝ ምንድነዉ ግን 🤫
2026-09-03 19:28:30
4
Yusuf Argaw :
ይሆ ምንድነው እባክህ ንገረኝ
2026-09-03 18:37:36
5
zed :
2026-09-05 09:56:42
1
Radet getaneh :
አንተ የኔነዉ
2026-09-03 19:28:11
1
user4976036330264 :
alegn sint tigezagnaleh
2026-09-04 20:11:46
0
yenu123456 :
ብዙ ቦታዎች አሉኝ ግን መፈተሻ ማሽን ቸገረኝ
2026-09-04 16:12:04
3
Dera gerageru :
የድሮ የተቀበሩ ሳንቲሞች ቦታው ጠፍቶባቸው እንደሆነ ቤተሰቦቼ ነግረውኛል መመርመርያውን አለክ ወይ
2026-09-04 18:37:32
0
Wazir Aliyi :
2026-09-04 20:28:42
1
Minabgirma :
ፋራ
2026-09-04 11:59:45
2
To see more videos from user @ethiogoldhunter, please go to the Tikwm
homepage.