@henokfekadu7: " አንገቷን ነው የምንቆር ጥላችሁ" ብለውን ነበር‼️ በሳምንቷ የተገኘቸው የ7ዓመቷ ህፃን ናኒ አስገራሚ እውነት! ነሀሴ22 አመሻሽ በእናት ስልክ ወደኛ ተደውሎ በተጨነቀ ድምፅ "ልጃችን ከቦሌ ቡልቡላ አካባቢ እየተጫወተች ሳለ ጠፋችብን፣እባካችሁን አፋልጉን😭"አሉን! ህፃን ናኒን ከምትጫወትበት ቦታ ይዛት የጠፋቸው ለካ የቤታቸው ሰራተኛ የሆነችው ሴት በለሊት በስስ ልብሷ ወደ ደብረማርቆስ ይዛት ሄዳ ባህርዳርን አቋርጣ ጎንደር ከገባች በኋላ ከሚተባበሯት አጋቾች ጋር ሆና "3ሚሊዮን ብር አምጡ" አለች!! የተጨነቁት እናት አባት የልጃቸውን ድምፅ ሲሰሙ 400,000ብር ልከው በፍራቻና በጭንቀት ተቀመጡ! ያለፉትን 7ቀናት በአስገራሚ ኦፕሬሽንና በተቀናጀ ጠንካራ ስራ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ኢንሳና ሪፐብሊካን ጋርድ በጋራ በመሆን የ7 ዓመቷን ህፃን ናኒ ህይወት ከአረመኔዎቹ እጅ ፈለቀቁ!! የቤት ሰራተኛዋ እንዳዘለቻት ደረሱባት!! ተባባሪ የሆኑት 14ሰዎችም ተለቀሙ!! #ጀግኖች_ናችሁ👏 እንኳን ደስ አላችሁ!! አባቷ ሰለሞን ሁሉንም አመስግኗል!!"ስለትብብራችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ" ብሏችኋል!! ቤታቸው በደስታ ደምቋል!! "ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም" #ባይሽ_ኮልፌ
Henok Fekadu
Region: ET
Thursday 03 September 2026 17:11:14 GMT
Music
Download
Comments
ዘረኛን አምላኬ ያጥፋልን :
My god 😳😭horrible
2026-09-06 06:20:44
0
user373633554394 :
amlake hoy temesgen polisoch fetari be chigirachu se'at yidresilachiw
2026-09-06 13:02:22
0
Meazasime :
እግዚአብሔር ይመስገን በሉ ሁላችሁም እልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን🙏🙏🙏🙏
2026-09-03 17:52:25
75
mk :
ለልጅቷ መገኘት አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ መልካምነታችሁ ይብዛልን
2026-09-03 18:23:25
93
Ethipia1 :
ፖሊስ ሲሳካለት የመጀመሪ መስማቴ ነው።
2026-09-05 14:53:35
4
Fafi Akrosna :
እልልልልልልልል እንቅልፍ አጥቼ ነበር በተለይ ሲመሽ እናቷዕእንዴት ሆና ይሆን ብየ ሳስበው እባካችሁ ለልጆቻችን እንጠንቀቅ
2026-09-03 21:43:58
22
Geni :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-09-03 18:15:04
29
gentegente27 :
እኔ የምለው ሰራተኛዋ ስጠፋ አይጠረጥሩም
2026-09-04 20:31:11
3
Rahel zewde :
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-04 17:46:48
3
ሀበሻዊት :
በማርያም ሰራተኛ አስቀይማችሁ ልጆች ለብቻ አትጣሉ የዚቤት ደግሞ ከባድ ነበር ሰራተኘዋ ታስራ ነበር ስትፈታ ቀጥታ አድፍጣ ሰረቀቻት ካልተስማማን ማባረር አለበለዚያ ልጆቻችንን ለቅመው ይጨርሱብናል
2026-09-04 17:12:18
3
oneday :
ወይእመቤቴእንኳንምለቤትሽአበቃሽ፡የኔትንሽዬ
2026-09-03 18:03:24
5
Martha :
ስቅላት መፍረድ ሌላው ይማራል
2026-09-04 07:13:14
5
kal :
egziabhar ymsgen
2026-09-05 08:58:07
2
Alem :
mendenew eza 4 milienem ezi dagmo 3 milineym anduga asela tegegnech ahun dagmo gonder wanawu megegnetwa new enkwan Egzeabhr tebekat
2026-09-03 18:48:48
1
Asia Berecha :
ተመስገን እንኳን ሰላም ሆነች ተጨንቄ ነበር
2026-09-03 18:31:37
7
AAR.Familye :
እግዛብሔር,ይመስገን
2026-09-04 19:44:25
2
user3109734915532 :
ቃሉ ሲያስፈራ ብቻተመስገን
2026-09-03 20:39:49
1
astu :
እንኳን በሰላም ተመለሰች
2026-09-03 17:52:26
3
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ 🥰🥰
2026-09-04 03:04:15
1
አይኔ የበረቋ☔️☔️☔️ :
ተመስነገን ቅዶስ ሚካሄል አቤቱ ይቅር በለን
2026-09-04 18:40:48
2
Hagi :
እኛም እናመሰግናለን በ2018 መጨረሻ ጥሩ ዜና ሰላሰማቹሁን የአመቱ መርጥ ዜና
2026-09-04 08:12:34
2
Ayal :
እሠይ እሠይ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ሁሉንም እንደዚ ፈጣሪ ይርዳው
2026-09-04 18:51:56
2
ሰላም ለኢትዮጵያውያን :
ኦፕሬሽኑን የሰሩት ግን የአዲስ አበባ እና እሪፐፕላን ጋርድ ሳይሆን በጀግኖች የጎንደር ከተማ ፖሊስ ነው
2026-09-05 03:14:34
2
tsegi :
Temesgen Amlake betam cenkogn neber
2026-09-04 16:57:08
1
To see more videos from user @henokfekadu7, please go to the Tikwm
homepage.