Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@fasilsetargew1996: እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እስልምናን አልሰበኩም ።ኦርቶዶክስን አላረከስኩም ❤🙏ፍቅር ለሠው ልጅ ሁሉ ።#ነቢዩ_ሙሐመድ_ሰለላሁ_ዓለይሂ_ወሰለም #እስላምሠላም🕊🇪🇹 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፋሲል እማ (veronica👑)
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 03 September 2026 17:17:13 GMT
60410
10575
1278
1875
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.08MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.9MB
)
Watermark .mp4 (
15MB
)
Music .mp3
Comments
Gojjam is king💪 :
እኔን የሚያሰልመኝ ካለ ወየ በሉኝ
2026-09-03 18:31:09
161
𝄞𝐇≛⃝ሙደኛ𝐰𝐚⃝≛🇹🇷𝄞 :
ወድሜ እስልምናን ይወፍቅህ🥺
2026-09-03 17:21:46
241
Faxumaa Queen 👸 2 :
@Hayat daffis 💔♥️:Salallahu aleyi wesalam
2026-09-04 03:43:37
0
🏇aliya♾️☀️🤍🪐√🏇 :
ለአስተምህሮትና ለክርስቲያኖች የነበራቸው አመለካከትና አክብሮት በታሪክ የታወቀ ነው። እስልምና ከመስፋፋቱ በፊት የመጀመሪያዎቹ ሙስሊሞች ስደት ለማድረግ የመረጡት ሀገር ኢትዮጵያ ነበረች። ንጉሱ ነጃሺ ሙስሊሞችን በጥሩ ሁኔታ ተቀብለው ከአንጀት ያከብሯቸው ነበር። እንደዚሁም ከናጅራን የመጡ የክርስቲያን ልዑካንን በመስጂድ ውስጥ በማስተናገድ ክብር ሰጥተዋቸዋል። ከዚህም ሌላ ከናጅራን የመጡት ክርስቲያኖች ጋር በተደረገው ስምምነት አማካኝነት አምልኮታቸውን በነፃነት እንዲፈፅሙና ቤተክርስቲያኖቻቸውና መብቶቻቸው እንዲጠበቁ ዋስትና ሰጥተዋቸዋል። 🥰🥺
2026-09-03 17:30:44
42
Hayat daffis 💔♥️ :
Salallahu aleyi wesalam
2026-09-04 03:18:14
0
jannatalfurdos_2 :
salalahu aleyiwasalam
2026-09-04 03:09:31
0
𝑦𝑒𝑡𝑒𝑤𝑎ℎ𝑑𝑜 𝑓𝑖𝑟𝑒☦️🫶 :
ማን ኦርቶዶክስ አዋረድክ አለህ 🤔 የፈለከው ማድነቅ መብትህ ነው ሃይማኖታችን ብቻ እንዳታሰድብብን 🙏
2026-09-03 19:17:27
20
🎼ልጅ🎼 ዙዙ 🕋ያባቷ💃💃🦅🦅 :
ሠሉ አለ ነብይ🥰🥰🥰👌
2026-09-03 19:32:51
26
𝚎𝚕𝚊 𝚖𝚎𝚜𝚒 :
are endeflk bro mem ageban
2026-09-03 21:07:16
0
ʜᴀᴍᴏᴜᴅɪ💫ᴄʀ7 :
Se wa we
2026-09-03 19:03:00
61
𝄞❥🅈≛⃝ጨምላቃው≛⃝🇹🇷𓄂𝄞 :
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም🥺
2026-09-03 17:22:13
69
𝐋𝐢𝐣𝐚𝐛𝐝𝐮✌️🦋🤍 :
𝐬𝐚𝐰 𝐬𝐚𝐰🥰
2026-09-04 03:56:49
0
🦋 Indiyaa Abdo🧕 :
በሰው ልጅ ታሪክ ዉስጥ የሙሃመድን ያክል የተባረከ፣ የተከበረና የተወደደ ፍጡር አልተፈጠረም። ፍዳካ አቢ ዋ ኡሚ ያ ራሱል አላህ ሰዐወ🥺
2026-09-03 17:38:13
39
አዶተና❤️ እንም ቃረና አላሕ እቀየኒ❤️💐 :
ሰሉ አለ ነብይ
2026-09-03 21:06:18
27
ٱدۡعُ إِلـى سبِـیلِ ربِّـكَ🍁 :
የምወደው የምሳሳለት እስልምና አሏህ ይወፍቅም 😭😭
2026-09-03 17:27:33
7
70 ኪዋ.🎀💙 :
የኛዉዲ ነብይ🥰
2026-09-03 20:56:49
7
ነኝ የእሴኖ ፊቅር💫🌸 :
ወላሂ ላተ ምመኝልህ ነገር ቢኖር ከራሴበላይ የምወደዉነዬ ተመኘሁልህ ነፁልብ አለህ🥺🥰።
2026-09-03 17:39:20
15
Soree 🧕☪️🥀 :
Yene Nabii 🥺🥺🤌♥️
2026-09-03 19:51:18
11
ᴇᴋʀᴀᴍ🕌🕋 :
የኛዉድ ነቢ🥺🥺🥰🥰
2026-09-03 17:33:19
7
End🇪🇹🇦🇪 :
ዓምር ኢብኑል ዓስ የተባለው ሶሐባ እስልምናን ሊቀበል ሲመጣ፣ የፊተኛው ወንጀሉ እንዲማርለት ቅድመ-ሁኔታ አስቀምጦ ነበር። በዚህ ጊዜ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉት፡ “እስልምና ከእሱ በፊት የነበረውን (ኃጢአት/ጥፋት) በሙሉ እንደሚያጠፋ (እንደሚደመስስ) አታውቅምን?” (ሶሒሕ ሙስሊም)። ይህ ማለት አንድ ሰው እስልምናን ሲቀበል ልክ ዛሬ እንደተወለደ ሕፃን ካለፈው ጥፋት ሁሉ ንጹህ ይሆናል። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) አዲስ ሙስሊም ለሆነ ሰው ዋናው መመሪያው ምን መሆን እንዳለበት ሲጠየቁ፡ “በአላህ አመንኩ በል፣ ከዚያም ቀጥ በል (በመልካም ሥራ ላይ ጽና)” ብለዋል። (ሶሒሕ ሙስሊም)። እስልምናን ቀላል እና ቀጥተኛ እንደሆነ ነው የገለጹት። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሰዎችን ወደ እስልምና ሲጣሩም ሆነ አዳዲስ ሰዎችን ሲያስተምሩ ነገሮችን በአንድ ጊዜ ከመጫን ይልቅ ደረጃ በደረጃ፣ ከዋናው የእምነት መሠረት (ተውሒድ) እንዲጀምሩና ነገሮችን እንዲያቃልሉ ያዝዙ ነበር። ባጠቃላይ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እስልምናን መቀበል ለሚፈልግ ሰው በሩ ሁሌም ክፍት እንደሆነ፣ ያለፈው ሕይወቱ ምንም ይሁን ምን በአዲስ ማንነትና ንጽሕና ሕይወትን መጀመር እንደሚችል አስተምረዋል።
2026-09-03 18:03:57
5
ተሥፈኛው ያባቱልጂ :
ነብዩ መሀመድ ሥትል ሱለላህ ውአለሂ ወሰለም ጨምርበት ብርዝና🥰🥰🥰
2026-09-03 17:52:40
10
Toyba :
የኛ አዛኝ ነበይ ☺️🥰
2026-09-03 18:01:23
6
💞hani ነኝ የ arsenal ሏ 💞 :
ኮመንት ልፅፍ ነበረ ተቀደምኩ አንደኛ ካልሆንኩማ ኮመንት አልፅም በቃ ትቼዋለዉ🥺 ሰሰላሁ አለይሂ ወሰለም🥰
2026-09-03 17:31:01
7
𝖋ãፊ_እምበይተይ🧕💜 :
ዝም በላቸው ወንድም አትስማቸው
2026-09-03 17:30:19
5
dave :
መረጃ፡አምጣ፡ቢባል፡የለም
2026-09-03 17:48:45
4
To see more videos from user @fasilsetargew1996, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#fypシ゚viral
We need to talk about Charli XCX putting out a vinyl record filled with white powder… #charlixcx #brat #bratsummer #fyp #foryoupagе #foryou #MentalHealth #addiction
【悶絶足ツボ⚡️】南後杏子の足ツボ絶叫罰ゲーム #南後杏子 #罰ゲーム #足ツボ #shorts #切り抜き #ゲーム対決 #ゲーム実況
ستبقى أمي اجمل نعمة أنعم الله بها على #عبارات عن الأم #جمعة_مباركة #اللهم_صلي_على_نبينا_محمد #اللهم_امين_يارب_العالمين #اقتباسات_عبارات_خواطر
Deep-sea drifting with Dosidicus gigas, the Humbolt squid. 🌊 These squid are formidable predators, often gathering in large groups for a feeding frenzy when food is plentiful. MBARI research suggests that they communicate with each other as they hunt using changing patterns of light and dark pigment on their skin. #humboltsquid #deepseasquid #deepsea #deepocean #ocean #fypage
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy