@tsehayzeleke11: ልዩ ወዳጄ ነው 🙏❤️ እግዚአብሔር በሕይወቴ ሁሉ የማይለየኝ የእውነት ወዳጄ ነው። 🕊️✨ ይህ ዘማሬ ለእናንተም በረከት እንዲሆን እጸልያለሁ። ❤️ 🎶 ልዩ ወዳጄ ነው — ፀሀይ ዘለቀ ሙሉ ዘማሬውን በYouTube ላይ ይመልከቱ። Link on bio “ልዩ ወዳጄ ነው” 🙏 #ልዩወዳጄነው#tsehayzeleke#fyp #viral #christiantiktok

Tsehay Zeleke
Tsehay Zeleke
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 03 September 2026 18:23:38 GMT
98282
19444
775
1867

Music

Download

Comments

yesfa275
yesfa :
ድንቅ መዝሙር እምባዬ ይመጣል ጌታ ረጅም እድሜ ያድልሽ እናቴ
2026-09-03 20:13:35
70
samiyo1699
samiyo :
በመዝሙሮችሽ ታክሜያለሁ በመከራ በጭንቅ ዘመን 1993 ጅማ ወረዳ ሰኮሩ አሞኝ ወገኖች መድሀኒት መግዣ ፎሲሰጡኝ መድሃኒት መግዛት ትቼ ያንቺን ካሴት ገዛሁ በዝማሬሽ ተፅናናሁበት ምድረበዳዬ ለመለመ ከቤት ተባርሬ መድረሻ ያጣሁበት ዘመን ነበር ጌታ ክብሩን ይውሰድ አንቺም ብርክ በይልኝ
2026-09-04 00:03:06
27
desu377
desu :
waw Tsehay Zeleke tebarek bebzu🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-04 06:09:11
1
eshetu926
user58625549859254 :
እኔም በልጅነቴ በጌታሳሎን ጌታንም ሳልቀበል የፈርኒቸር ባለምያ ነበርኩና ብታጅራ ከተማ ተቀጥሬ ምሰራበት ቤት መዝሙሮችሽ ይከፈት ነበር ከዛ በእውነት ተማርኬ እኸው አሁን ጌታ አጌቶኝ በታ ቤት ፈልሰስ በዬ አለሁ ተባረኪ ጸሀይ ? ቲክቶክ ስከፍት መጀመሪያ ሚመጣው ያቺመዝሙሮች ናቸው በጣም ነው መወድሽ❤❤❤❤❤
2026-09-04 04:52:33
18
demelash545
Demelash :
ባድመ ግንባር ምሽግ ውስጥ በወክማን ስሰማው የነበረ መዝሙር
2026-09-04 07:00:30
6
roman.woelebo
Roman Woelebo :
በልጅነቴ ስሰማው ያደግኩት መዝሙር እድሜ ይስጥልን ተባረኪ
2026-09-03 22:04:37
23
mommiesworld1
Mommiesworld :
OMG my childhood favorite song 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
2026-09-04 11:20:38
1
besadvert2020gmai
[email protected] :
Mirtenesh ❤️❤️🥰🥰🥰🥰 God bless you
2026-09-04 11:30:00
1
samuel.b9
Sam.El :
ohhhh alesh? woww
2026-09-04 12:38:58
1
danielseyoum5
Daniel Seyoum :
ዘመንንሽ ይባረክ
2026-09-04 02:27:17
6
eyobnegusie8
Eyob Negusie :
my childhood memories
2026-09-03 23:35:35
3
user524133888
Sarah ❤️❤️❤️ :
my dimond
2026-09-04 11:22:35
1
tsegamokonen
Tnbit ❤️❤️❤️ :
እሞውደሽ የልጀነቴ አፍ የፈታሁበሽ የተፅናሁበሽ በመዘሙርሽ በጣማ ነው እሞውደሽ ረጅማ እደድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር አሞላክ ይስጥሽ❤️❤️❤️
2026-09-03 23:20:37
5
adanechbelongtojesus
Adanech :
ከምወዳቸው መዝሙሮች አንዱ ነው🙏 ተባረኪልኝ ፀሐዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
2026-09-04 06:50:56
1
juses989
Dare @ :
ዘመንሸ ሁሉ የተባረከ ነው
2026-09-04 04:58:18
1
user7334901653503
kabod eyerusalem filimon :
እናትና አባቴ 1986 ሰርጋቸው በዝህ መዝሙር ነበር
2026-09-04 04:36:23
1
boezrut
Boez rut :
ያደኩበት መዝሙር። ተባረኪልን ውድ እህታችን
2026-09-03 19:36:14
7
tadisha2019
MeLaLa :
ተባረኪልን እህቴ🥰 መዝሙርሽን በ1985 የሰው ቤት እረኛ ሆኜ ነበር የምሰማው🙏 የልጅነቴ አምላክ ስሙ ይባረክ🙏
2026-09-03 20:01:09
6
tedyjavaa
Tedy :
Amen Amen amen ❤️‍🔥❤️‍🔥
2026-09-04 10:59:24
2
selomone19
selomome negusa :
የልጅነቴ መዝሙር
2026-09-04 02:54:23
3
hela2925
Pearls of wisdom ❤️ :
🤩 I listen to your song since I was a child because my Mom loves you Betam. We love you and respect you 🙏 Welcome here ❤️
2026-09-04 05:13:08
1
matusal535
matusal :
ረጂም ኢድሜ ከሙሉ ጤና ጋሪ ተመኘሁ ተባረክ
2026-09-04 03:58:42
1
apostle.elias.shi
Apostle Elias Shiferaw :
❤❤❤❤❤❤❤❤
2026-09-03 19:27:54
2
To see more videos from user @tsehayzeleke11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About