@dawitteklehaymanot2324: #CapCut #ዝክረ_ቅዱሳን_ማኅበረ_ቅዱስ_ዳዊት_ጉባኤ_ዘብሔረ_ጎንደር የዝክረ ቅዱሳን የባንክ አካውንት:- በአዋሽ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 013 206 704 35200 ሲሆን በየቀኑ ቢያንስ ለ40 ነዳያን ቀለብ የምንሰፍርበት ነው። በመሆኑም የአቅማችሁን በማንኛውም ሰዓት በመለገስ ከበረከቱ ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ።

ዳዊት ዘተክለሃይማኖት
ዳዊት ዘተክለሃይማኖት
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 03 September 2026 18:56:27 GMT
113919
6228
91
613

Music

Download

Comments

asres.kebede5
Asres Kebede :
እስቲ ወንጌል አስተምሩ ህግ አያፀድቅም
2026-09-04 01:26:55
83
user3078744090061
የገብርኤል ነኝ :
ሁሌ ትችት
2026-09-04 09:50:25
31
take.t22
@Mr T.T :
አረ ይኼ ሰውዬ ያዙልን
2026-09-04 07:02:03
25
robi42802
Robel :
እስትፈንስ ያለ ሁሉ እግዝሃብሔን ያማስግን
2026-09-04 03:28:37
22
tomina023
lonely lion :
የምትተቹ ሰዎች ግን የዛሬው ከበሮ በጊዜ ካልታረመ ነገ አሀዱ እንበል ላለማለታቸው ምን ዋስትና አለ ስህተትን ስህተት ማለት ልክነት ነው በኔ እይታ ማህሌት ላይ ወረብ ሲያቀርቡም በቅርቡ አይተናል እናምምም ከባድ ነው ሚሆነው በዚህ ከቀጠለ....ህምምምም
2026-09-11 08:02:03
9
barch746
barch123 :
abezahew brazer
2026-09-11 10:01:02
0
user56275978861380
የድንግል ባሪያ :
ምችግር አለው መምር የትኛው መፅሀፍነው ሴት የማህሌት ከበሮ አትመታም ያለው
2026-09-05 04:29:29
3
tigistchanie135
Tg :
እኔም ጨንቆኝ ነበር ቃለህይወት ያሰማልን
2026-09-12 11:05:49
1
user50806124
user2957987501166 :
ይቅር በለን ጌታየ
2026-09-03 20:13:10
10
barnabasqalaab
የልጇ ልጅ ነኝ :
ዪሄ አትችልም የሚል ትምህረት ነው ወደ ሀላ ቀር ያደረገን
2026-09-06 15:29:01
0
leyikunanimaw
Leyikun :
ማን ይሰማል እኔም ታምሜ ነው ያለሁ መምህራችን
2026-09-09 23:30:05
3
blen335
Blen ብሌን 👀 :
እሄ ደሞ ምን እያለ ነው 😳😳
2026-09-04 04:50:00
6
user5611831945841
darge darge abirha :
ይበል
2026-09-08 13:10:52
1
kidistsalew
Kidist salew :
ቆይምንእያላችሁነው ኮሜንት የምትፅፉ መምህሩትክክል ናቸው የየትዘመናይናት እርሷንቆርቋሪ ያደረጋት ሊቃውንትእያሉ ኧረተው አባቶቻችን እንስማ አይጊዜ
2026-09-04 18:33:39
5
user1815519168437
ስአሊ ለነ ቅድስት🌻🌻🌻 :
አይዘመናችን መቅደስእንግባ እንደይሉ
2026-09-04 16:10:38
3
mihassssdtefa3gmail.com
Mihret Assefa Birru :
ትክክል ነው
2026-09-11 06:39:44
1
user1063009812082
Libanos dese :
kale hiwot yasemal
2026-09-06 08:14:39
2
user49503610304304
መልካምሥራ ለራሥነው :
እውነትነው
2026-09-08 10:09:16
1
my.life69516
ሚጣ የእናቷ :
እኔ ቸብቸቦውን እራሱ አልችልም
2026-09-09 11:16:12
1
et211229
@211219$ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የተነኩት ይጮሀሉ
2026-09-10 19:14:06
3
kebron292
kebron :
የምትዎዱኝ ከሆነ ትዛዜን ጠብቁ
2026-09-05 04:39:42
2
lealem164
lealem :
እውነት ነዉ አይገባም
2026-09-06 13:16:39
2
user4278568160049
ስረዉ ለቅል :
ትክክል ነው መምህር
2026-09-06 03:58:04
2
netware1
netware1 :
ይሄ ሰውየ ምንደነው ፍላጎቱ ምንም ችግር የለውም
2026-09-04 02:08:00
4
To see more videos from user @dawitteklehaymanot2324, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About