Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@wubeoldis: በሬ 150ብር ተገዝቶ ቆዳዉ 200 ብር ይሸጥ ነበር ሲሉ ሰምቼ ነዉ#ethiopian_tik_tok #እንቁጣጣሽ #የድሮዋኢትዮጵያ #fyp #የቀድሞውኢትዮጵያ @ms olds @ትዝታ🦋🦋🦋 @ትዝታዎቻቹ🎧90s🎧
WubeOldis ✅
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 03 September 2026 20:55:16 GMT
48654
2378
40
326
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.03MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.03MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ማመስገኛዬ :
አሁን እኮ እንኳን ጊዜው ዘፈኑ እራሱ የታለ ባህሉም ባህል አይመስልም
2026-09-04 18:11:59
4
ከይሬ.kayra :
አይ፡ደጉ፡ዘማን፡ይገርማል
2026-09-04 13:02:18
0
sememen :
ትዝ ሚለኝ እደዛ እየተበላ የ አስር ሳቲም እንቁላል 12 ነበር ( ታዲያ በዛ ዘመን )ፖለቲካ ብሔር አይታወቅም ነበር በ በአል ቀን እስከ 100 ሜትር ድረስ የሉት ግሮቤት ይጠሩ ነበር ምሳ አዱ ጋ ሲበላ እራት አዱጋ ነበር ወይ ዘመን ደጉ ታዲያ ፍቅር ብቻ ሙዚቃ ም የ ነጥላሁን ብቻ ነበር ተኮል የለም ምቀኝነት የለም ለምን አስታወሳቹኝ እንባዬን አመጣችሁት 😭😭😭
2026-09-04 16:38:46
3
sisay[s.s] :
ያኔ ኖሬ አሁን ባልኖር ጥሩ ነበር
2026-09-04 16:36:27
1
🅐🅑 :
አሁን ደሞ 2019 በሬው በ200,000 ተገዝቶ ቆዳው 200 አይሸጥም
2026-09-04 15:07:32
1
Saba Tadesse :
ደጉ ዘመን
2026-09-04 16:38:01
1
SOLOMON HILUF🤔 :
ደጉ ዘመን🤔🤔🤔🤔🤔 እኔ የዚ ዘመን ኣዉሬ ኣስተሳሰብ ካለዉ ትዉልድ በመሆኔ በጣም ኣዝኛለዉ በእዉነት😭😭😭😭😭😭
2026-09-04 09:35:04
1
Endegena Taye :
የደባ ገበያ ስጋው በ10 ቆዳው በ20 ይል ነበር አባት
2026-09-04 09:25:23
1
Temu :
ቆይ ግን እንደዛ ከሆነ ስገውን እየበሉ ለምን ቆዳውን አይሸጡም🤔
2026-09-04 18:24:19
0
ሮቤል ዘ ኮተቤ 19 :
እረ ማርያምን ሳላቀው ናፈቀኚ
2026-09-04 17:18:47
0
Bereket ሀመልማል :
እና ልታጓጓን ነው
2026-09-04 15:40:50
0
lij abush :
AI የሆነ ዘመን😁
2026-09-04 16:41:09
0
ታዛቢው🙎♂️ :
በዛን ጊዜ በነፃ የበሉትን አሁን እኛ የነሱን እዳ እንከፍላለን
2026-09-04 15:22:15
1
ethiopia :
ፈጣሪ ያንን ደግ ዘመን ይመልስልን ይሆን?
2026-09-04 18:42:43
0
KISTAT 📸 :
🤔
2026-09-04 16:29:05
0
Girmaa Love :
ደጉ ዘመን
2026-09-04 15:07:00
0
yared Meku :
አይ ደጉ ጊዜ
2026-09-03 23:38:10
0
terye sems :
2026-09-04 17:17:13
0
betiy betiy :
የአሁኑ ግዜ ግን ምንሼ ነው🤨🤨🤨🤨
2026-09-04 00:13:18
0
dekuradede1 :
1992 ዓም በግ 70 ብር ስሆን ቆዳው 50 ብር ነበር።
2026-09-04 09:45:45
0
ብሌን blen 🦋 :
በቁሙ ከነነብሱ ቀንሶ ሲሞት ተገፎ ቆዳው ከስጋ ውጪ 200 ብር ገራሚ ነንእኮ እኛ ሐበሾች የሆነ የሆነ ቦታ ሾጥ የሚያረገን ነገር እኮ አለ 🤭 ብቻ ያ ዘመን ሳልኖርበት የሚናፍቀኝ ጊዜ ነው 25,000 እና 30,000 አስታውሳለው በጣም ተወደደ ተብሎ
2026-09-04 20:24:03
0
ቢሌ liverpool :
ይቺ ነገር ናት የማትገባኝ😂😂😂
2026-09-04 11:17:33
0
Desalegn Fikadu :
አይ ጊዜ
2026-09-04 14:58:02
0
enani :
ይገርማል
2026-09-04 14:49:28
0
user8135305144487 :
ደጉ ጊዜ ናፍቆኛል በትንሹም ቢሆን ደርሸበታለው ቆንጆ በሬ በ 1000 ብር ሲሸጥ
2026-09-04 15:39:34
0
To see more videos from user @wubeoldis, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#parati #fyp
@Dra. Michelle Pioker #viraltiktok #fofoca #michellepiokercy
#shoes #wholesale #family #support #hypebeast
Bekas beras slim jimat ruang #bekasberas#ricestorage#
Đầm váy thiết kế Elly N057 phong cách tiểu thư thanh lịch, dáng xòe dài nữ tính kết hợp áo cổ sơ mi tay ngắn trẻ trung. Thiết kế tôn dáng, dễ mặc, phù hợp đi làm, đi chơi hoặc dự tiệc. Sản phẩm có nhiều size từ XS đến XXL để lựa chọn. #damvaynu #damthietke #damxoe #thoitrangnu #vayxinhchonang
Legendary entities edit. #creature #entity #horror #edit #foryou
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy