@ethiopianservice: ሼክ መሀመድ አል-አሙዲ ከረጅም ጊዜ በኋላ በጄዳህ በተደረገ ሰርግ ላይ 🇪🇹 የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሼክ መሀመድ ሁሴን አል-አሙዲ መሰል ትልልቅ ህዝባዊ ፕሮግራሞች እና ማህበራዊ ስነ-ስርዓቶች ላይ ሳይታዩ ረጅም ጊዜ ከቆዩ በኋላ በ August 27/2026 በሳውዲ አረቢያ ጄዳህ ከተማ በታዋቂው የቢዝነስ ሰው ኢንጂነር አብዱላህ በቀሻን ልጅ ዩሱፍ አብዱላህ በቀሻን የሰርግ ስነ-ስርዓት ላይ ተገኝተው ያሳለፉትን እና የአሁናዊ ሁኔታቸውን የሚያሳይ ነው። በተከናወነ ታላቅ የሰርግ ስነ-ስርዓት ላይ በክብር እንግድነት በመገኝት።በአሁኑ ወቅት የ80 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ የሆኑት ሼክ አል-አሙዲ ምንም እንኳን የዕድሜ መጫጫን ቢኖርባቸውም በጥሩ ጤንነት እና በደስታ ስነ-ስርዓቱን ማሳለፋቸው ተገልጿል። በሀገራቸው ኢትዮጵያ በሰሩት በርካታ ግዙፍ ኢንቨስትመንቶች እና በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ወገኖቻቸው የበርካታ የስራ እድል ፈጣሪ ለበጎ አድርጎት ፊት ቀዳሚ ሼክ መሀመድ ሁሴን አል-አሙዲ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ የሚጠቁሙ መረጃዎችም እየወጡ ይገኛሉ።እሳቸውም በድርታቸው ሚድሮክ ዓመታዊ የሰራተኞች ባህል ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ በቅርቡ ገልፀው እንደነበረው የሚታወስ ነው:: ጤና እና እድሜ ተመኘን 🌟 #Ethiopia #AlAmoudi #saudiarabia #wedding #fyp

Ethiopian service
Ethiopian service
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 03 September 2026 21:30:03 GMT
25590
1376
14
233

Music

Download

Comments

banesalim2
@ayub salim :
የሀገሬን ወርቅ
2026-09-03 21:46:31
19
gold.1921
♐️ worቅ ~16❤ :
እረጅም እድሜና ጤና የሀገራችን ኩራት
2026-09-04 09:04:39
4
mimisha444
mimisha444 :
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ጋሼ
2026-09-04 07:18:34
5
zanas3188
Zanas :
ጨርሶ ይማሮት ምርጥ ሰዉ
2026-09-04 06:43:12
4
kevin21213
Ms kidi ♈️ :
❤️❤️🥺የሀገራችን ሀብት
2026-09-04 07:38:34
4
zeytonahelile16
ام يحيىٰ :
አላህ እረጅም እድሜ ይስጠው
2026-09-04 09:35:01
0
aynu894
yeshwa piece :
ሺህ አመት ኑርልን ደጉ ሰው🥰🙏
2026-09-04 10:21:51
0
zzzzzzzzzoabemele
zzzzzzzzzoAbemeleke Geberetasd :
ሼካ ምርጥ ሰው
2026-09-04 05:55:23
1
elijah350664
elijah :
ሼክ'መሀመድ አሳላሙ አለይኩም እኔ የከባድ መክና ሾፈር ነኝ ስለዝህ የራሴ የሆነ መክና ብኖረኝ የነና የቤተሰቦቸን ህይዎት መለወጥ እፈልግ ነበር ሼሁ እርሶ ምን'አሉኝ? አላሀ አፍያ ያርጎት እሻ'አላሀ አላሀ ዑሙራል'ጣዊል ያርጎት ወሳሙ አለይኩም ወራሀማቱላህ
2026-09-04 00:45:27
1
yoseph9314
yoseph :
ረጅም እድሜ ተመኘሁላቸው
2026-09-04 00:38:13
1
biniam.abrha.hame
Biniam Abrha Hamer :
አላህሞዲንዬ የኔ ንጉስ
2026-09-04 00:37:40
1
user4318598540610
Adem :
ዓለይከ ረበና ቡሑስነል ኸቲማ = የኢትዮጵያ ወርቅ ነበሩ
2026-09-04 05:55:58
0
um.nasri.ritaj
NASU T,D,F✔ :
❤❤❤
2026-09-04 06:47:42
0
leninnegewogmailc
leni Nego :
❤️❤️❤️
2026-09-04 08:09:09
0
To see more videos from user @ethiopianservice, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About