Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@andreinabln: Me encantó🙂↕️✨🫶🏻 #paratiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii #wonderskin #makeup #maquillaje
𝒜𝓃𝒹𝓇𝑒𝒾𝓃𝒶🐆🤍
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 03 September 2026 21:59:00 GMT
1312
90
2
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
8.91MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.25MB
)
Watermark .mp4 (
7.85MB
)
Music .mp3
Comments
To see more videos from user @andreinabln, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Mẹ bầu vẫn sử dụng bộ vệ sinh Ladyfar bình thường nha #muoivesinhladyfar #dungdichvesinhphunu #xuhuong
Magani Karfin maza
ถึงว่าทำจามบ่อย ไม่ใช่มีคนคิดถึง แต่ฝุ่นเยอะ!! แค่พอได้เครื่องฟอกอากาศมาจมูกก็โล่งแล้ว Xiaomi เครื่องฟอกอากาศ อนุภาคเล็ก เริสมากค่า #gatyhouse #xiaomi #เครื่องฟอกอากาศ
film munafik versi indo yang akan tayang pada tanggal 3 September 2026 di bioskop Indonesia #rekomendasifilm #filmmunafik #munafikmelawaniblis #bahayajadimunafik #munafiknyaindo
Pantheon - Roma Buongiorno e buona settimana a tutti 🙋♂️ 🌎 #pantheon #roma #rome #italytravel #italy 🇮🇹
'አሁን ተረዳሁት'🤍🥹 ✨ጊዜ የመሮጡ ትርጉም እንዲህ አይነት ትውስታዎች ሲኖሩ ነው ትናንት በታምራት ደስታ ዘፈኖች የተዝናና እና በታምራት ደስታ የፍቅር ዘፈኖች እራሱን ያከመ ዛሬም ድረስ አለ፡፡ ታሜ በሕይወት ባይኖርም😢💔 ሙዚቃዎቹ ትኩስ ሆነው አሁን ድረስ ለአዲሱም ትውልድ ተፅዕኖ ማሳደሩን አላቆሙም፡፡ የዜማ እና ግጥም ደራሲ ድምፃዊ ታምራት ደስታ🙌🙏 ✨ውድ ቤተሰቦቼ አንለያይም ብሎ የተለየን ከአልበም አልበም ከአንዱ ሙዚቃ ወደ ሌላኛው እየተሻገርን በፍቅር ባህር እያንሳፈፈን በውብ ቃላቶቹ ስንቱን በትዳር ያጣመረ ሳንጠግበው በወጣትነቱ ያጣነው እጅግ ተወዳጁን ታምራት ደስታ ለዛሬ እንድናወሳው ለዘመን ተሻጋሪ ስራዎቹ እንድናከበረው ዘንድ ለመምረጥ ከሚከብዱ አልበሞቹ መሀል 'አንለያይም'ን መርጬ ከሱ ላይ ደሞ ድንቁ ብዕረኛ ሀብታሞ ቦጋለ የተከተበውን ውቡን ሙዚቃ 'አሁን ተረዳሁትን'ን ይዤላቹ መጥቻለሁ☺️ ታዲያ ስም ከመቃብር በላይ ይውላል እንዲሉ ሁሌም እንደማደርገው ለዛሬ ታሜን እናወሳው ዘንድ ጥቂት ስለሱ ላወጋቹ ወደድኩኝ🙏 ማይክ በእጁ ስትገባ እጅጉ የሰው ስሜት በንፁህ ፍቅር ይረበሻል የተባለለት ታምራት ደስታ የተወለደው በግንቦት 25/1971 ዓ.ም የፍቅር ከተማ ከሆነችሁ ሀዋሳ ልዩ ስሙ ጥቁር ውሀ የተሰኘ ቦታ ነበር ፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱንም በሀዋሳ ታቦር ት/ቤት እንዲሁም በካቶሊክ ሚሽን ት/ቤት ነበር የተከታተለው ከዛም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ወደ ሻሸመኔ በመጓዝ ከፍተኛ ተከታትሏል፡፡ ገና ለጋ እያለ በሙዚቃ ፍቅር የተነደፈው ታምራት ሙዚቃ ይሰማ አብሮም ያቀነቅን ነበር ይንን የሙዚቃ ፍቅር እውን ለማድረግ ወደ ድሬዳዋ በማቅናት በኮተኒ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ የሙዚቃ ቡድን ጋር በመቀላቀለ በዛም ሳለ ችሎታው እጅግ ያስገርም ነበር በኮተኒም ጨርቃጨርቅ "150" ብር እየተከፈለው ስራ ጀመረ ፡፡ በኃላም በሙዚቃ ጉሮሮውን ካሟሸ በኃላ በ 1990 ዎቹ መግቢያ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በተለያዩ የምሽት ክበቦች ሰፊ ጊዜውን በመሰራት ሀዋሳ የነበረውን ችሎታ እጅግ አበልፅጎት በአዱ ገነት ምሽቶች ተወዳጅነትን አተረፈ። እንዲህ እንዲያ እያለ ወደ ራስ ማወቅ እራስ ማሳየት ቦታ ሲደርስ በስሙ የሰየመውን ''ታሜ'' የተሰኘ አልበም በማራቶን ሙዚቃ ቤት ቢያሳትምም ብዙም አድማጭ ጆሮ ዘንድ መግባት አልቻለም ነበር ቢሆንም ግን በ1994 አ.ም ሀኪሜ ነሽ ሲል እንደ ገና ሪአሬንጅ በማድረግ በድጋሚ አደረሰን በመቀጠልም በ1996 አ.ም አንለያይም ከ ታላቁ ዳግማዊ አሊ ጋር በመሰራት እጅግ ተወዳጅነትን አተረፈ "በፍቅር መዝገብ ላይ ቀድሞ ቢፅፈንም አንድ ሁኑ ብሎናል ማንም አይለየንም ታድያ ምን አስፈራን ትህዛዙን ሰው ላይሽር ከ ላይ ከተሰጠን የማይናድ ፍቅር"… በ2000 ደሞ ተወዳጅነትን አትርፎ '' ካንቺ አይበልጥም'' ሲል ድንቅ አልበምን አደረሰን በመጨረሻም 2006 ላይ ''ከዛ ሰፈር " አልበሙን ዳግም ድምፁን ላንሰማው መሰናበቻው ይሆን ዘንድ አደረሰን💔🥺 ድምፃዊዊ ታምራት ደስታ ለሰው ተራፊ ነበር ለገረመው አሰፋ ፣ ለወንድሙ ጅራ ፣ ለጥበቡ ወርቅዬ፣ ይርዳው ጤና ፣ታደለ ገመቹ ፣ሄለን በርሄ ግጥም እና ዜማ በመስጠት አይተኬ ሚናውን ተወቷል ፡፡ ግጥም ዜማ ስራ አብሮ ከሰራቸው መሀከል ፣ ማትያስ ተፈራ፣ ጌትሽ ማሞ ፣ ሀብታሙ ቦጋለ ፣ ኃይለእየሱስ እሸቱ እና የመሳሰሉት በቅንብሩ ኤልያስ መልካ ፣ ዳግማዊ አሊ ፣ ሚካኤል ሀይሉ ባወጣቸው አልበም ውስጥ ተሳትፎ ነበራቸው ፡፡ ድንገት ነበር ሚያዚያ 10 /2010 አም ባጋጠመው ህመም ከዚህ አለም በሞት የተለየው፡፡ ስለ ሰጠከን ሙዚቃዎች ሁሉ እናመሰግናለን ውዱ ታምራት ደስታ ፈጣሪ ነፍስህን ይማርልን በስራዎችህ ሁሌም እናወሳሀለን እንወድሃለን🙏🙏 ለዛሬ አበቃሁ🙌 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 #fyp #musictube369 #ታምራትደስታ #አሁንተረዳሁት #ethiopianmusic
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy