@kedirshebo: የኢትዮጵያ ዘፈናቸው "ወይ መላናሽ ወይ ማላ" ከልሆና ፣ ባህላቸው ከኛ በስተቀር🤔 ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ኦሮሞ ጠልነትና የኦሮሞ ፎቢያ ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ አሁን ገና በግልፅ ተረድቻለሁ።የዚች ሀገር የምስቅልቅል መነሻ የአማራ ግለሰቦች ናቸው።የአማራ ተስፋፊ ነው ያየውን መሬትና ክልል የኛ ነው የሚሉት። ለእናንተ ኢትዮጵያ ማለት አማራ ብቻ ነው ብላችሁ ነው የምታስቡት ማለት ነውን? የኦሮሞ ባህል ሲታይ ለምን እንደ ኢትዮጵያ ባህል መቁጠር አቃታችሁ? ይሄ የሚገለጸው የጥላቻ ጥግን ነው። ሰው እንዴት በዚህ ልክ የሰውን ያኔ ነው እያለ ይቀጥላል🤔በጣም ይሰፍራሉ ከፍተኛ የኦሮሞ ጥላቻ እና ፎብያ እንዳለ በትክክል መረጋገጥ ችያለሁ።የኦሮሞ ባህል በዓለም መድረክ ላይ ሲያበራ ኢትዮጵያ ነው የታየችው።ኦሮሞን ማክበር ኢትዮጵያን ማክበር ነው፤ የኦሮሞን ባህል ማክበር የኢትዮጵያን ባህላዊ ብዝሃነት ማክበር ነው። #EthiopianTraditionalDress #OromoCulture #Vote #viralvideo #የህይወትትምህርቶች
Mr.ጋga⚖️Official
Region: ET
Friday 04 September 2026 00:36:58 GMT
Music
Download
Comments
Tilahun chala :
unate nawe tabarake
2026-09-04 16:29:22
1
Dakkel :
በትክክል ገልጸሀል ወንድሜ።
2026-09-04 14:18:34
2
Abdulmejid :
እንዴት አይነት አገላለፅ ነው
2026-09-04 16:36:28
2
mashokoo22 :
right
2026-09-04 15:16:04
1
Meron amare :
mihur jegna neh
2026-09-04 09:43:23
1
Yasin yimam :
👍👍👍
2026-09-04 06:23:27
1
ጣሂር ከድር :
ሀቅ እውነት ነው
2026-09-04 19:24:35
1
Gech :
እኩልነትን ለማሳየት መሆን አለበት ብዬ ማሰብው በማንኛውም ኢንተርናሽናል ውድድር ላይ የሶስቱን ብሄሮች ማለትም የኦሮሞ ፣ የአማራ ፣ የትግራይ ባህልም ጭፍራም አለማሳየት ነው ። እስቲ እውነትም እኩልነት ካሳሰባቹ በሀደሬኛ ፣ በሲዳምኛ ፣ በጉራግኛ ወዘተ ስሩ ። በኔ አመለካከት አሁንም በኦሮምኛ ማሳየት እኩልነት ሳይሆን የበላይነት ነው ። ምክንያቱም እየተደጋገመ እያየን ነው ። እኩልነት ካሳሰባቹ ከሶስቱ ብሄር ውጪ ባሉት በሌሎች ብሄሮች አሳዩ ። ያኔ ብዙ ደጋፊ ይገኛል እንዲሁም ብዙ ተቃዋሚ አታገኙም ።
2026-09-05 04:47:44
0
dereje2007 :
እውነት ነው
2026-09-04 17:27:13
1
Oldies/የድሮ ነገር :
እየሄድክ
2026-09-04 16:00:46
0
Fira@🥰 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-04 05:24:43
1
mimi :
🤔🤔🤔
2026-09-04 09:14:14
1
Kumsa Bahiru :
👍👍👍
2026-09-04 13:28:25
1
To see more videos from user @kedirshebo, please go to the Tikwm
homepage.