@gebrekidan07: ኦሆባሊት ማርያም በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ ከሚገኙ ታሪካዊ ቦታዎች መካከል ኦሆባሊት ማርያም ገዳም አንዷ ናት ። ገዳሟ በጎዛምን ወረዳ ጭምት ቀበሌ ልዩ ስሙ ጅበላ ሙተራ አምባ ትገኛለች። ‎ ለእይታ ማራኪ ፣ ወብ እና ታሪካዊ በሆነው ጅበላ ሙተራ ተራራማ ቦታ አካባቢ የምትገኘው የምስካበ ቅዱሳን ጅበላ ኦሆበሀሊት ማርያም የተመሠረተችበትን ጊዜ በትክክል በጽሑፍ የተደገፈ መዛግብት ማግኘት ባይቻልም እጅግ እድሜ ጠገብ፣ ከጥንታዊ መንፈሳዊ መካናት መካከል የምትመደብ መሆኗን የአካባቢው አበው መነኮሳት እና ታሪክ አዋቂ የአካባቢው አባቶች ይናገራሉ። ጅበላ ሙተራ በአካባቢው ከሚገኘው መልክዓ ምድር ከፍተኛው ቦታ ሲሆን ዙሪያውን በገደል የተከበበና አንድ ብቻ መግቢያ በር አለው ። የምስካበ ቅዱሳን ጅበላ ኦሆበሀሊት ማርያም በአፈ ታሪክ ደረጃ ግማደ መስቀሉ ግሸን ደርበ ከርቤ ከመቀመጡ በፊት ቀድሞ ወደ ኦሆባሊት ማርያም ገዳም እንደመጣ ይነገራል። 'ኦሆባሊት' ማለት ቃሉ የግዕዝ ሲሆን የአማረኛ ትርጓሜውም " እሽ ባይዋ እሽ በይኝ" ማለት እንደሆነ ሊቃውንት ይናገራሉ።። "ኦሆባሊት" (ወይም በሰፊው አጠራር "ኦሆበሀሊት") የሚለው ስያሜ ከጥንታዊ መጻሕፍት እና ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ አገላለጾች ጋር ቁርኝት ያለው ሲሆን፣ አካባቢው በታሪክ አበው የጸለዩበት፣ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ሲከናወኑበት የቆዩበት እና ጥንታዊ ቅርሶች የሚገኙበት ውብ ቦታ ነው። 'ኦሆባሊት ማርያም' የምስካበ ቅዱሳን ጅበላ ኦሆበሀሊት ማርያም» በመባል ይታወቃል። "ምስካበ ቅዱሳን" ማለት ቅዱሳን ያረፉበት፣ የጸለዩበት ወይም መኖሪያቸው የነበረ ቦታ መሆኑን ሊቃውንት አባቶች ይናገራሉ። የኦሆባሊት ማርያም ዓመታዊ የንግስ በዓል በየዓመቱ መስከረም 10 ይከበራል ። በበዓሉ ላይ በርካታ ምዕመናን ወደ ቦታው በማቅናት በመንፈሳዊ በዓሉ ላይ ይታደማሉ።

ልጅ እሸት
ልጅ እሸት
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 September 2026 04:42:20 GMT
35962
3422
78
224

Music

Download

Comments

hailie30
hailie30 :
eski september 10 kehedk video post adrig
2026-09-05 09:21:13
1
abraham.tsehay
Abrish z :
yhedhu yakle tesmagn enamsgnalen
2026-09-05 06:11:59
0
arseba_19
Yonas_"05" :
Great Thanks 🙏🙏🙏
2026-09-04 15:19:40
0
zemen279
ዘሜ ዘ Guners :
3 ግዜ ህጅያለሁ በጣም ነው ደስ የሚል
2026-09-04 15:21:26
9
user61629754270391
user61629754270391 :
እኔ የድለታ ልጅ ነኝ ሥሙን አሁን ነው የሰማሁ ጎረቢት ቀበሌ ፃፍ
2026-09-04 17:00:28
1
user7181413101996
ፍሬ ዘር የማርያም🙏 ልጅ🙏 :
ስፍራው በጣም ያምራል እመ አምላክ ለደጇ ታብቃን
2026-09-04 06:14:25
7
user8812091726342
የምስጋና ህይወት :
የት አካባቢ ነው
2026-09-05 18:24:19
0
manenet21
Manenet ፳ ፩ :
ኦሆባሊተ ማርያም
2026-09-04 11:13:17
5
yize349
yize :
የአያቴ የትውልድ ቦታ የ አቶ አስማረ ካሣ ንጉስ ተክለኃማኖት አፄ ዬኃንስ የተዋጉበት ቦታ።
2026-09-04 14:03:49
3
hana27052
hana :
ኦ መስከረም 10ተመኝቼ ቀረሁ
2026-09-04 19:38:19
0
.12m107
ሙሴ.12M :
ሁለት አመት ኖሪያለሁ በጣምነው እሚያምረው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-04 17:41:43
3
user7144933611746
21 እናናቴ :
ዘላለም ኑሪል ሀገሬ ጎጃም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-05 20:10:31
0
myamhara0
bini የማርያም🙏 :
የመጀመሪያ ገዳም የሄድኩ እዛ ነው 🥰🥰
2026-09-04 14:16:30
3
user4767669087922
yetya lij :
ለደጅሽ ያብቃን የኔ እናት 🙏🙏🙏
2026-09-04 18:09:24
1
km.gmail.com4
k@m gmail.com :
እናመሰግናለን ወንድሜ እንኳን አደረሰህ መስከረም 10 ሆባሊት ለማርያምአመታዊ በዓልበጣምታሪካዊ ድንቅ ታምራት የሚሰራበት ቦታ ነው እናንተንም የበረከቱ ተሳታፊ የድርጋችሁ አሜን ።
2026-09-05 18:28:42
0
aderawdebaba
aderaw :
ይምጡና የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ
2026-09-04 11:06:59
1
hiwotshambel
Hiwot2324 :
የመጀመሪያ የገዳም ጉዞየ
2026-09-04 13:26:18
2
awoke0454
awoke :
እግዚአብሔር ይስጥህ አመሰግናለሁ በጣም ናፍቃኝ ነበር እናቴ ኦሆበሃሊት ማርያም ♥️♥️♥️
2026-09-04 11:29:49
3
the.secret.of.my.l
ሱራፌል ዘጎጃም :
11 አመት በፈት አተከብሬ ውየ ነበረ በደብረ ማርቆሶስ ዩንበርሲቲ ግቢ ጉባዬ እያለን
2026-09-04 12:17:53
1
user6638759272063
መጣልህ ማርቆሴው🇨🇬 :
ናፍቆኛል መሰከረም 10 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-05 19:55:32
0
user3033757396804
M.T :
ወይኔ ቦታው ናፈቀኝ
2026-09-05 19:02:08
0
user9341114913540
እናቴ የመኖሬ ሚስጥር🦋 :
ሆባሊት ማርያም ሳላቋርጥ 7አመት በተከታታይ ሂጃለሁ ዘንድሮስ አልችልም ወላዲት አምላክ ባለሁበት በረከትሽ ይድረሰኝ።🙏🙏🙏🙏
2026-09-05 20:20:27
0
nurlign00
𝗡𝘂𝗿𝗹𝗶𝗴𝗻 TRUK🚛 :
መስከረም 10 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2026-09-05 17:11:50
1
keleme.hibstu
Keleme hibstu :
ዉይ ገና ስረግጣት ህይወቴ የተቀዬረባት ምድር
2026-09-05 16:08:11
0
user7881999199386
አብረሀም ምኑየ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-04 09:22:35
0
To see more videos from user @gebrekidan07, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About