@islamic_1b2: #ethiodawa #የመሰገድ እድልን ሳታጣ በፊት ሶላትህን አስተካክለህ ልትሰግድ ይገባል ያ አብደላህ። ከሞትክ በኋላ ማንም ሊሰግድልህ አይችልም። ምናልባት ጥሩ ልጆች ካሉህ፣ ወዳጆች ካሉህ፣ ሶላት በሰገዱ ቁጥር ሊያስታውሱህ ዱአ ሊያደርጉልህ ይችን ይሆናል። ​እሱም ያለንበት ዘመን ሰው የራሱን እንኳን ነፍስ የሚረሳበት ዘመን ነው። አይደለም ሌላውን አስታውሶ ለሌላው ሊጨነቅ ይቅርና። ​አስተካክለህ ዛሬ ያልከፈልከውን ዕዳ ከሞትክ በኋላ ማነው አስታውሶ የሚከፍልልህ? ከወርስ ንብረቱ ቀንሶ የሚሰጥልህ? አበላሽተህ ያደረግከውን ሐጅ ወይም ግዴታ ሆኖብህ ሳለ የተውከውን ሐጅ ማነው አስታውሶ ብዙ ብር አውጥቶ ሐጅ የሚያደርግልህ? #pyfツ #. . . . . . . . . .

𝙸𝚂𝙻𝙰𝙼𝙸𝙲
𝙸𝚂𝙻𝙰𝙼𝙸𝙲
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 September 2026 07:16:01 GMT
10731
3544
13
675

Music

Download

Comments

user94615242008728
Amina :
Insha allah
2026-09-05 07:17:38
1
maki03105
ያ አላሀ ወዴኪ አስዋድድን ❤❤ :
enshallah
2026-09-04 14:48:14
0
user6743285622661
ፈውቀል። ሙራድ። ሀሰን :
🥰🥰🥰
2026-09-06 16:22:41
0
tofik.cr75
Tofik cr7 :
🥰🥰🥰
2026-09-05 18:34:07
0
nnbnnvhchchcggjio
HAMZA :
🥰🥰🥰
2026-09-05 16:00:49
0
user1461341657902
ከ ነኝ የአላህ ባሪያ 😍♥️ :
🥰🥰🥰
2026-09-05 15:02:22
0
mohammed.osman2743
Mohammed Osman :
🥰🥰🥰
2026-09-05 14:06:15
0
user1962812066010
ሐኪሜ ነሽ❤❤ :
🥰🥰🥰
2026-09-05 11:48:00
0
ummusadam617
𝕤𝕒𝕒𝕕𝕒𝕞@❤Guutin👈👈# :
🥰🥰🥰
2026-09-05 08:07:58
0
mama10359
@mama :
🤲🤲🤲
2026-09-04 19:20:59
0
abdilkarim03
abdulkarim የጦራው :
🥰🥰🥰
2026-09-04 07:37:13
0
rijal.tahir
𝐑 ιʝαʅ🌊 :
👌👌👌
2026-09-04 07:20:24
0
user7629533117226
Atika🌸🌸 :
🥰🥰🥰
2026-09-06 13:44:34
0
To see more videos from user @islamic_1b2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About