@asterigu8k9: ናሁየ የመይሰው ካሳ… ትፉሽ ጀግናችን! 🕊️ ዛሬ… አንተ ወደዚህ ዓለም የመጣህበት ዕለት ነው። ዛሬ ከዓመታት በፊት አንድ ሕፃን ተወለደ… ነገር ግን ያ ሕፃን አንድ ቀን ትልቅ ስም፣ ትልቅ ታሪክና የማይረሳ ጀግንነት ይተዋል ብሎ ማን ያውቅ ነበር? የልደትህ ቀን ለቤተሰብህ የደስታ ቀን ነበር፤ ለእኛም ዛሬ የአንተን ሕይወት፣ ፍቅርና ጀግንነት የምናስታውስበት ቅዱስ ቀን ነው። ዛሬ የልደትህን ቀን እናከብራለን… ግን አንተ ከጎናችን የለህም። ይህ ነው ልብን የሚያመው። 🥹 ቢሆንም የተወለድክበት ቀን አይረሳም፤ ስምህም ከልባችን አይጠፋም። ናሁ ሰናይ፣ ዛሬ የልደትህ ቀን ነው። በሕይወት ብትኖር ደስታችን በሆነ ነበር፤ አሁን ግን ማስታወስህ ብቻ እንኳን ክብር ነው። መልካም የልደት መታሰቢያ፣ ጀግናችን። ሁሌም በልባችን ትኖራለህ፤ ጀግንነትህም ለዘላለም ይኖራል። 🕊️💔🖤😥
ትንሿ ጎርጎራ ጀነራል ትሬዲንግ 🎆
Region: AE
Friday 04 September 2026 07:28:13 GMT
Music
Download
Comments
Apple User257572 :
long live my irreplaceable Gonder .I always pray to come and visit you!!
2026-09-04 22:00:01
0
solomon to shabel :
What kind of beauty is amazing. When I saw you, all my pain left me
2026-09-05 19:24:16
0
ታሪከኛዉ ዘመን :
ናሁየ የኔ ሰዉ አማኝ
2026-09-04 08:23:05
25
Rahal :
sha 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰my Gonder
2026-09-06 04:20:32
0
🔥ንስሯ👈🔥💪🔐🌍 :
ሲጠራቀም ጥሩኝ❤️❤️❤️
2026-09-04 07:34:18
7
ሰላም ለሀገሬልጆች👋🙏💚 :
እዉነት ነው
2026-09-04 20:20:48
2
የናሁየ ዘር :
ናሁየ ዛሬ ልድቱ ነዉ እህቴ
2026-09-04 10:42:28
4
መቅዲ ጎንደሬዋ :
ስውድሽ እህቴ
2026-09-05 06:35:11
1
እናትዋ ጎንደር :
❤️ናሁዬ❤️😭
2026-09-04 11:31:03
5
እማ ላላገኝሺ አትናፍቂኝ💔😭😭 :
ቆይ ሰለዚህ ልጂ የሚሰረዳኝ ሙቶል?
2026-09-05 00:42:40
0
ጎንደሬው :
2026-09-04 08:32:24
5
ጋይቴዋ ነኝ ባለማህተቧ 🙏🙏 :
😭😭
2026-09-04 10:37:53
1
ትዝታ😘 :
እገሬ መሆኑ ትዝ ሲለኝ ያለው ስሜት💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-09-04 17:10:25
1
user602074919274 :
😭😭😭😭
2026-09-05 07:37:38
1
ትንሿ🦅🔐💒✝️ከመስቀሉ ✝️ስር✝️ :
🥺🥺🥺
2026-09-05 07:58:12
1
እሙ ሙባረክ🇨🇬 :
ናሁሜ💞💞💪💪💪💪💪 ዳግማዊ ቴድሮስ መቸም በልቤነህ ኘአጅሬ
2026-09-04 11:12:04
2
ቲጂ ጎንደሬዋ ከአርባያ በለሳ😘 :
ደሞ ናና ናሁዬ❤️
2026-09-04 12:40:00
1
Helen,የተዋህዶ ልጅ ✝️💒 :
ናሁዬ😢
2026-09-04 11:53:45
1
በምኒ 🌸444⚡️🦅{🎆} :
እዉነት ነዉ አንረሳሁም🥺
2026-09-04 07:40:58
2
Mklte Mklte m n :
2026-09-04 08:44:19
1
ሩሐማ💥💥 :
ሳናወጋ ነጋ የሚለውን የምሃሪ ደገፋውን ሙዚቃ ያስታወሰ በዚህ ሙዚቃ 🥰
2026-09-04 08:43:27
2
To see more videos from user @asterigu8k9, please go to the Tikwm
homepage.