@goldenenglish1: @Z ሰላም ድምፃችን ለማሰማት እና ፍላጎታችንን ለሟሟላት አንድ ላይ ሆነን መንቀሳቀስ አለብን። ለዚህም ውክልና ሰጥተናቸው ሃላፊነት ወስደው ያስፈልጋል የሚሉትን ነገር የሚያደርጉ ሰዎች ያስፈልጉናል።  ውክልና የሚቀበሉት ሰዎች የቴሌግራም ግሩፑ ከመሰረቱት በተጨማሪ፣ ተማሪዎች በራስ ተነሳሽነት ወይም በሰው ጥቆማ የሚመረጡ ይሆናሉ። ይህ እንደጨረስን፣ የተማሪዎችን ስም ዝርዝር እና ፍቃደኝነታቸውን የሚይዝ Google Form አዘጋችተን እናደርስላቸዋለን። አሁን Volunteer የሆናችሁ አሳውቁን ወይም መስራት ይችላል የምትሉትን ሰው  ንገሩን። ተማሪዎች ውክልና የመስጠትና ያለመስጠት መብታቸው የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ ከላይ Pin የተደረጉ መልዕክቶችን ይመልከቱ። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdZAvDoMZSvJsvamtr-mcHoxxRehme08q5ZEVIIBpTm5GPSKQ/viewform?usp=dialog

Hlina 🌄
Hlina 🌄
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 September 2026 07:52:58 GMT
90
11
3
0

Music

Download

Comments

kblawyer
ናይ ህይወት ተጋዳላይ ⚖️ :
justice for Tigray university students 🙏
2026-09-04 08:01:20
1
hafe.zinabu
hafe zinabu :
yaep
2026-09-04 07:58:48
1
To see more videos from user @goldenenglish1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About