@papa.arts: 🤔 #ethiopialezelalemtenure🇪🇹🙏 #viral #fypシ #foryoupage #viral

PAPA VAN MKA
PAPA VAN MKA
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 September 2026 09:23:29 GMT
99280
4636
160
581

Music

Download

Comments

kbrom.gidey34
Kbrom Gidey :
ኣትለምኑ ወይ መክፈል ነው ወይ ማጠናገር ነው
2026-09-04 11:17:16
379
yohanan0290
🍁 :
🧐
2026-09-04 16:36:54
39
fix4135
Fix :
ምንድነው ብር አደል ሚቀጣው ምን አስለመነው
2026-09-04 12:29:36
58
wendeyemesganaw4
ወንድዬ :
ትራፊክ መለመን የለበትም ሹፌሮቹ እባካችሁ አትለምኑ የሹፌርን ክብር እያወረዳቹ ነው ሲለመኑ ይብስባቸዋል
2026-09-04 11:15:37
238
tilahun064
የየካው ልጅ እሪኮስታ :
መፍቴው መተላለቅ ነው
2026-09-04 13:32:43
31
tasewbedhadha
Tasew Bedhadha :
ወይ መክፈል ወይ ገጭቶ መማሪያ ማረግ በቃ
2026-09-04 11:19:49
110
user1576610111117
kennaa :
wayine .wand ligh astayit .idaragilat
2026-09-04 16:59:47
0
melees17
Melese 😎 :
ኤኔኮ የሚገርመኝ የሁሉም መመሳሰል ነው ከዚህ በላይ እንዴት ይለምናት !!!!!
2026-09-04 16:31:42
6
solomy19
SOLO#19 :
የታየው
2026-09-04 16:25:47
4
wubshet_abate
WubeX :
ወይኔ ወንድልጅ 😭💔
2026-09-04 14:45:03
13
biruknigatu
Biruk :
የህግ አካል ስታዋሩ በእጃችሁ አትንኳቸው ።ነገርየው ቢያሳብድም መረጋጋት ነው የሚያዋጣው
2026-09-04 17:13:56
1
ennyholar161
bubu :
ወይኔ በላቸው, አረ ወገን መፍትሄ 🤔
2026-09-04 16:27:58
4
m1238wxy
Mamela ነኝ ግርጣት የወያላዎ እራስ ምታት😜 :
ሹፌር ነኝ እደሀሳብ ቪዲዮ ሚቀርፁ ሰዎች ለህግ ይቅረቡ እግና መሀበረሰው እዲጋጭ መሰኤ እየሆነነው
2026-09-04 12:21:47
1
spen2840
spen🎶 :
በላት
2026-09-04 11:32:05
10
yewsefe
yosef :
2026-09-04 10:56:21
8
user2263908294546
userእናቴ ማርያም :
አይኖን አታጠፋላትም
2026-09-04 11:56:59
8
ananyayemane
anu man :
endzi ayenet traffic yemishegnu alu eko
2026-09-04 10:48:01
17
ahmed.ahmed47523
imam ahmed :
እንዴት ጥቃቅን ነገሮችን በማስተማር አያልፏቸውም በትንሽ በትልቁ ቅጣት ህዝቡ ኑሮው እየቀጣው ነው አረ ተው
2026-09-04 17:14:48
1
cheru.tesfaye
ቸሬ :
😳😳 ያሳዝናል
2026-09-04 12:21:21
7
kassahuneshtu
6 :
ሹፌሮች ግን ሲጀመር ለምንድን ነው ምትቆሙት መጣስ ነው እንጂ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-04 12:28:29
4
clubjimma4
Minte Club Jimma City :
ምን ልሁን እሺ እዚም እዚም ሲያሳዝን
2026-09-04 12:27:02
3
temewolloyew8
እውነት ታሸንፋለች :
ትራፊክን መግጨት ግን ሓጺያት ይኖረው ይሆን,ህዝብን ማገልገል ሣይሆን ይህን እንዴሥጣን ቆጥረው ሾፌር እዬተማረረ ነው😳🤔
2026-09-04 12:16:49
3
liquidsoap8
Gecha serategnaw :
ለመብትህ ተመገል።
2026-09-04 12:38:29
0
wwwmark3
mark :
የመጀመሪያውንም መክፈል አቅቶት ድጋሚ ሌላ ክስ ሰው በዚህ ልክ ቸግሮታል አይዞን ወንድሜ 🤔
2026-09-04 16:38:08
2
user3423128581483
🤪 እብዱ🤪 :
አትለምኑ
2026-09-04 16:33:10
1
To see more videos from user @papa.arts, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About