Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@omstoree_: full spiderr🔥 #sandalkodok #sandalbaim #sandalcloss #SpiderMan #fyp
om store
Open In TikTok:
Region: ID
Friday 04 September 2026 09:33:23 GMT
281
2
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.58MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.58MB
)
Watermark .mp4 (
2.72MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @omstoree_, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Get up❤️🩹✔️. #motivation #gym #gym #virale #discipline
Por que Sadio Mané se negou apertar a mão de um bilionario ? o motivo foi revelado e vai te surpreender! #noticiasdofutebol #sadiomane #tiktokesportes #mane
ድምጻዊ ሰርጓለም ተገኝ በ1960ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ ከአባቱ ከግራዝማች ተገኝ ቢሰዉር እና ከእናቱ ከወ/ሮ ሙሉእመቤት ተገኝ በአዲስ አበባ አምባሳደር አካባቢ ተወለደ፡፡አባታቸዉ ግራዝማች ተገኝ በወቅቱ በአጼ ሀይለስላሴ ዘመነ መንግስት የአዲስ አበባ መዘጋጃ ቤት የሚሰሩ እና የምክር ቤት አባል የነበሩ ክቡር ሰዉ ነበሩ፡፡ በአዲስ አበባ ጊዎርጊስ ቤተ-ክርስቲያንም የቅኔ መምህር በመሆን ያስተምሩ እንደነበር እና ሲሞቱም የተቀበሩት ሲያገለግሉት በነበረዉ አራዳ ጊዎርጊስ ቤተ-ክርስቲያን እንደሆነ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ ሰርጓለም ተገኝ እድሜዉ ለት/ት ሲደርስ በአዲስ አበባ ትምህርቱን ተከታትሎ በ1977 ዓ.ም በተፈሪ መኮንን ት/ት ቤት የ12ኛ ክፍል ት/ቱን አጠናቋል፡፡ የግራዝማች ልጅ በመሆኑ በዉስጡ የነበረዉ የሙዚቃ ፍላጎቱን አሸንፎ ሙዚቀኛ ለመሆን ከባድ ትግልን አሳልፏል፡፡ልጅ ሆኖ በቤት ዉስጥ በድብቅ በማንጎራጎር እና በመዳነስ የሙዚቃ ፍቅሩን እና ችሎታዉን ሲያዳብር ያደገ እና እጅግ ማራኪ ድምጽ ያለዉ ሙዚቀኛ ነበር፡፡ የ12ኛ ክፍልን ካጠናቀቀ በኋላ በ1978 ዓ.ም ያኔ የኢትዮጽያ ግዛት ወደነበረችዉ ወደ ኤርትራ ክፍለሀገር አሰብ በመሄድ በአሰብ ሪፋይነሪ ዉስጥ በፋይናንስ ሰራተኝነት ይሰራ ነበር፡፡ ጎን ለጎን በአሰብ ኪነት ዉስጥ በመስራት የታዋቂ ሙዚቀኞችን ሙዚቃ ይጫወት ነበር፡፡በዚህ ጊዜ ነበር ሰርጓለም ተገኘ በአካባቢዉ በሙዚቃ መታወቅ የጀመረ፡፤ በተለይ የእነ ቴዎድሮስ ታደሰን እና የጥላሁን ገሰሰን ተወዳጅ ሙዚቃዎች አሳምሮ ይጫዎት ነበር፡፤ የቴዎድሮስ ታደሰን እየቆረቆረኝ ከሆዴ ሳዎጣሽ የሚለዉን ሙዚቃ በደንብ ስለሚጫወተዉ እንደቅጽል ስም ወጥቶለት በአድናቂዎቹ እና በጓደኞቹ ዘንድ ''ሰርጓለም ተገኘ እየቆረቆረኝ'' ተብሎ ይጠራ ነበር፡፡ ሰርጓለም ተገኘ የሚያሳዝን እና ተስረቅራቂ ድምጽ ያለዉ ጨዋ፣ ታታሪ፤ ጨዋታ አዋቂ እና አስተዋይ በመሆኑ በ1ዓመት ዉስጥ በአሰብ ታዋቂ ሙዚቀኛ ሆኖ ነበር፡፡ ነገር ግን በ1979 ዓ.ም አሰብን ጥሎ ወደ ጅቡቲ በስደት ሄደ፡፡፡ አንዴ በሙዚቃ የተለከፈ ሰዉ መቸም ከያዘዉ አባዜ አይላቀቅም እና በጅቡቲም በተለያዩ ቦታዎች የሙዚቃ ስራዉን ይሰራ ነበር፡፡ በተለይ በስደት በኖርበት ጅቡቲ ይገኝ በነበረዉ ምኒልክ የምሽት ክበብ ሙዚቃን ይጫዎት እንደነበር መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ ድምጻዊ ሰርጓለም ተገኝ በጅቡቲ እያለ ከአንዲት ዉብ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት የደብረብርሀን ልጅ ጋር ፍቅር ይጀምራል፡፡ ስሟም አለምጸሀይ ይባላል፡፡ በዚህ የወጣትነት ጊዜያቸዉ በስደት የሚያምር የፍቅር ጊዜያትን አሳልፈዋል፡፡ ሰርጓለም ተገኘ ፍቅረኛዉን አለምጸሀይን እጅግ ይወዳ ነበር፡፡ በችግሩም በደስታዉም በሰዉ ሀገር ያለችዉ እና እርሱዋም እንደነፍሱ የምቶደዉ ፍቅረኛዉ ነበረች፡፡ ነገር ግን በዚህ ዉብ የፍቅር ጊዜያቸዉ በዚያ ስደት ህይወቱ በሰዉ ሀገር ያገኛት ፍቅረኛዉ አለምጸሀይ በድንገት ትታመማለች፡፡ ሰርገኋለም ተገኘም ፍቅረኛዉን በሚገባ አስታሞ ልትድን ባለመቻሉዋ ከዚህ ዓለም በሂዎት ትለየዋለች፡፡ ያ የሚያምረዉ ፍቅራቸዉም በጠብ ወይም በመክዳት ሳይሆን በሰዉ ሀገር እንደተዋደዱ ከልብ እንደተሳሰቡ በእሱዋ ሞት ፍጻሜ ያገኛል፡፡ ያ ሰዎችን የሚያስቀና የነበረዉ ፍቅራችዉ፤ በብዙ ፈተና የታጀበዉ ፍቅራቸዉ ለወግ ለማዕረግ ሳይበቃ ልጆች ሳይወልዱ ሳይከብዱ በሞት ፍጻሜዉን አገኘ፡፡ በዚህም ሰርጓለም ተገኝ እጅግ ልቡ ተሰበረ፡፡ በሰዉ ሀገር መኖርንም ጠላዉ፡፡ ወዲያዉም በ1988 ዓ.ም ወደ ሀገሩ ተመለሰ፡፡ ከ1979 – 1987 ዓ.ም የነበረዉ የጅቡቲ ኑሮዉም በሀዘን ተደመደመ፡፡ ድምጻዉ ሰርጓለም ተገኘ ከሚወዳት ፍቅረኛዉ (አብረዉ ነበር የሚኖሩት) ሞት በኋላ ወደ ትዉልድ ሀገሩ ተመልሶ ወደ ሙዚቃዉ በመግባት በ1989 ዓ.ም ሳይታሰብ አስደንጋጭ የሚባል የመጀመሪያ ካሴቱን አሳተመ፡፡ በዚህ የመጀመሪያ ካሴቱ ዉስጥ በተለየ ሲንኬኙ ሲንኬኑያ ተስማማሽ ወይ ያቢያ ኬኛ ተስማማሽ ወይ ያቢያ ኬኛ እያለ የተጫወተዉ ሙዚቃ እጅግ በጣም ተወዳጅ አደረገዉ፡፡ ያቢያ ኪያ ማለት " አንቺ ሀገሬ " ማለት ነዉ። በሙዚቃ ኢንዲስትሪዉም ዉስጥ ሳይታሰብ አንድ ሳቂታ ልጅ ታሪክ ሰራ፡፡ሀገር ምድሩም ሰርጓለም ተገኘ ማን ነዉ; የት ነበር….ወዘተ በማለት መጠየቅ ጀመረ፡፡ ሙዚቃዎችንም በማዳመጥ ማድነቅ ተያያዘዉ፡፡በመጀመሪያ ካሴቱ በሙዚቃ አድማጩ ዘንድ ተወዳጅ ስለነበር በ1990 ዓ.ም በድርቅ ለተጎዱ ወገኖቻችን ገቢ ማሰባሰቢያ የሚዉል የሙዚቃ ስራ ከህብስት ጥሩነህ እና ከተወዳጁ ዳዊት መለሰ ጋር በጋራ በመሆን ሁሉም አርቲስቶች ሶስት ሶስት ሙዚቃዎችን በግላቸዉ አንድ ሙዚቃ ደግሞ በጋራ በመጫዎት ባጠቃላይ 10 ሙዚቃዎችን የያዘ ካሴት በ1990 ዓ.ም አወጡ፡፡ ይህ ታምራዊ ሙዚቀኛ አድማጮቹ የመጀመሪያ ሙዚቃዉን አጣጥመዉ ሳይጨርሱ 2ኛ የግል ካሴቱን በ1991 ዓ.ም በማሳተም አሁንም የኢትዮጵያን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ልክ እንደነባር ሙዚቀኞች ተቆጣጠረዉ፡፡ በተለይ በዚህ 2ኛ ስራዉ በታዋቂዉ የግጥም እና ዜማ ደራሲ በፀጋየ ደቦጭ ተገጥሞ በአበበ ብርሃኔ ዜማ የተደረሰለት ሳላያት አመሸሁ የሚለዉ ዜማ እንደንፋስ ሀገሩን ሙሉ አጥለቅልቆት ነበር፡፡ በ2ኛ አልበሙ በግጥም ጸጋየ ደቦጭ፣ ሶስና ታደሰ፣ ሞገስ ተካ፣ እንዲሁም የሰርጓለም ተገኝ ወንድም ወሂብ ተገኝ (ኢንጅነር) ሲሳተፉ በዜማ ደግሞ አንጋፋ የዜማ ደራሲያን ተሳትፈዋል፡፤ አበበ ብርሃኔ፣አክሊሉ ስዩም፣ሙሉጌታ አባተ፣ ሞገስ ተካ፣ ዘላለም መኩሪ የተሳተፉበት ዜማ ምን ሊመስል እንደሚችል መገመት ቀላል ነበር፡፡ እነዚህ የሀገራችን ዕንቁ የሙዚቃ ግጥም እና ዜማ ደራሲያን ለጀማሪዉ ሙዚቀኛ የሚያምር ስራ እንዲሰሩ የተሳተፉበት ሚስጥር ሰርጓለም ተገኘ ጎበዝ ድምጻሚ በመሆኑ ነበር፡፡ ድምጻዊ ሰርጓለም ተገኘ ሶስተኛ አልበሙን ለመስራት ዜማና ግጥም በማሰባሰብ የስቱዲዮ ቀረፃ ለመጀመር ሂደት ላይ እያለ ባደረበት ህመምበህክምና ሲረዳ ቆይቶ ሕይወቱ አልፏል፡፡ የቀብር ስነስርዓቱም መስከረም 5፣ 2004 ዓ.ም አስክሬኑ ወደ ደብረሊባኖስ በመዉሰድ ወዳጅ ዘመዶቹ አድናቂዎች እና የሙያ ባልደረቦች በተገኙበት ተፈጽሟል፡፡ምንም እንኳ ድምጻሚ ሰርጓለም ተገኘ በአካል ቢለየንም ያሳለፈዉ አጭር እና ተጽዕኖ ፈጣሪ የሚዚቃ ዘመኑ ሁሌም ሲታዎስ ይኖራል፡፡ በመጨረሻል ከዚህ በፊት ስለሰርጓለም ተገኘ የሰራሁት የሙዚቃ ሂዎት ዙሪያ የተሳሳቱ መረጃዎችን በማጋራቴ ታላቅ ይቅርታ እንዲደረግልን እየጠየኩ ስለሱ የተጻፍ እና ስዕተት የነበሩ አስተያየቶችን በማጥራት እና እርማት በመስጠት በቀደመዉ ጽሁፌ ላይ አስተያየት በመስጠት የተሳተፋችሁ ተከታዮቸን በሙሉ ታላቅ ምስጋና አቀርባለሁ፡፡ የተስተካከለ እና ጥርት ያለ መረጃ የሰጣችሁኝን በተለይ የአርቲስቱ የቅርብ ጓደኛ አቶ ፍቃዱ ወጋሪ ለታን እንዲሁም እርሱን እንዳገኝ የረዳችኝን እንደስሟ የሆነችዉን ንግስትን ከልቤ አመሰግናለሁ፡፡የዚህ ጽሁፍ መረጃዎችንም በአስተያየት ከተቀበልኩት በላይ ያረጋገጡልኝ እና ያረሙኝም የአርቲስቱ የቅርብ ጓደኛ አቶ ፍቃዱ ወጋሪ ለታ መሆናቸዉን እየገለጽኩ ክብረት ይስጥልኝ በማለት አጠናቅቃለሁ፡፡ ሀብታሙ በለዉ ነኝ ከባህር ዳር፡፡ ተጻፈ 28/12/2019 ዓ.ም፡፡ እንዲህ አይነት ኮንቴንት የሚመቻችሁ ከሆነ እንዲደርሳችሁ # Follow, #Like , #Repost ማድረጋችሁን እንዳትረሱ፡፡
Giovanna Cosplayer 😍 #giovanna #cosplay #douyin #partnersg #foryou
Pengen juga punya sahabat kaya mereka 🥹🫶🏻#paketsantet #filmpaketsantet #dikiriminpaketsantet #yasaminjasem #fadlyfsl #fikinaki #fatihunru #gabrielaekaputri #fakesituation⚠️ #fakebodyy⚠️ #xyzbca #fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy