@callmegondar1: እንደ አንድ ሚመር ሰው ሲደሰትም ሲከፋውም ድምፅ ስለምሆን ነው የሰራሁትሰውን ዝቅም ከፍም ላማድረግ አይደለም Just እውነታው ቪዲዮው ይሄ ነው ያየሁት🙏"መርዳትም አለመርዳትም መብቱ ነው" ግን ምንድን ልታደርግለት ነው እዛ ድረስ የጠራህው? ከዛስ ቪዲዮ ሰራህበት ከዛ ህይወቱን እንደቀየርክለት ሰው እንዲያስብ ተደረገ።ሰዎች አለፈለት እያሉ ፖስት ይፖስታሉ ልጁ ግን ለ እናቱ ስንት ተስፋ ሰጦ ምን ብሎ ተለውጦ ይለውጠኛል ብላ ሽኝታው ግን ልጁ በባዶ የነበረውን ተስፋ ይበልጥ አጦ ነው የተመለሰው። እናም ወጠህ dr no ቪዲዮ ስራ ልጁ ስሙ ጠፍቷል እንደተረዳ እንደታገዘ ነው ህዝቡም የሚያቀው እሱን ነገር አብራራ ሌሎች ሰዎች እንዲያግዙት ገቢያውን አትዝጋበት🙏ዶክተር ኖ ብቻ ሳይሆን ሁሉም Social Media ላይ ያሉ እንረዳለን ሚሉ ሰዎችን አትመኑ በጭራሽ ሁሉም ትልቅ ተስፋ ይሰጧችኋል ከዛ የናንተ የነበራችሁንም የሰጡኋችሁንም ተስፋ ላንዴና ለመጨረሻ ጌዜ ያጨልሙባችኋል።እናም አንዳንድ ሰዎች በማያገባችሁ ህይወት አትግቡ እሱ ያለበት ችግር ይበቃዋል ድጋሚ አትጉዱት የማይሆን ቃል አትስጡ!! ብዙ ሰው እያመጡ ከመርዳት ያንዱን ሰው ህይወት በደንብ አድርጎ ማስተካከል ትልቅ ነገር ነው። አሽቃባጭ የምትሉም አትጠፉም ግን ለሀፍታም ከማሽቃብጥ ለደሀ ባሽቃብጥ እመርጣለሁ ሀፍታም አሽቃበጣችሁም አላሽቃበጣችሁም ጦሙን አያድርም ደሀ ግን ድምፅ ካልሆንኩት ሀቁን በልተውበት ድምፁ ሳይሰማ በርሀብ ሊሞት ይችላል so ለማን መቆም እንዳለብኝ ጠንቅቄ አቃለሁ👌#drno #ethiopian_tik_tok #ethiomeme #papa
Call Me🔱Gondar
Region: ET
Friday 04 September 2026 10:49:42 GMT
Music
Download
Comments
edu getachew💝💝💝 :
yesun demo mesmat enfelgalen 🥰
2026-09-04 12:05:21
8
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗘𝗻𝘁𝗿𝗮𝗻𝗰𝗲𝗜𝗤 :
Caption🥺 you did understand dude! 🙏🏽
2026-09-04 12:05:15
16
M K 🫁 :
ድህነት አይኑ ይጥፋ ወላሂ😭
2026-09-04 11:21:18
31
Marti :
በሰው መደገፍ እናቁም
2026-09-04 13:24:52
1
አልሀምዱሊላህ 💯 :
እውነታው ኢሄ ነው መርዳት ማገዝ ካልቻለ ለምን ኢነካካቸዋል
2026-09-04 13:21:21
1
አብዱልአዚዝ | ☆ቤትና ሱቅ አገናኝ☆ :
papa challenge yijemerilet 😥😥
2026-09-04 11:55:01
9
Andy3712 :
big up bro
2026-09-04 13:15:41
0
Ko :
capiton 😭🙌
2026-09-04 12:04:26
12
ABU FEREHAN :
አቦ ይመችህ
2026-09-04 11:33:31
1
『CJ』ÌSACK⚖️🔰✅ :
.iPad M5 gzulgn🥺🙏
2026-09-04 12:36:07
1
Nati man 19 :
exactly
2026-09-04 13:06:23
0
yosef :
ልክነሽ man
2026-09-04 12:37:24
1
Afro :
ይመችህ
2026-09-04 13:23:16
0
samir🦋🦋♎️ :
2026-09-04 11:38:21
0
Tariku Baba :
lamen ersacin challenge angmrlatem bro✌✌
2026-09-04 12:31:40
0
abu ሉላ የአባቴ የቴፒው sport ባለሙያ :
awo meredate albete papa
2026-09-04 12:48:24
0
Dejen :
the memer
2026-09-04 12:14:07
0
ፉአድ-ሰኢድزين :
2026-09-04 12:04:59
0
To see more videos from user @callmegondar1, please go to the Tikwm
homepage.